የ ቡድን አካል አዋቂ: የ ሜዳ ዋጋዎች

የ ማመሳከሪያ ዋጋ ለ እያንዳንዱ ምርጫ ሜዳ መመደቢያ

ሜዳ ይምረጡ ከ ምርጫ ሜዳዎች ዝርዝር ውስጥ እና ያስገቡ ተመሳሳይ ማመሳከሪያ ዋጋ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ፎርም ንድፍ ውስጥ: ይጫኑ የ ቡድን ሳጥን ምልክት ላይ በ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይጠቀሙ አይጥ ለ መፍጠር ክፈፍ - አዋቂ ገጽ 3


ለ እያንዳንዱ ምርጫ የትኛውን ዋጋ መመደብ ይፈልጋሉ?

ይምረጡ ቁጥር ወይንም ጽሁፍ እንደ ማመሳከሪያ ዋጋ ለ ተመረጠው ምርጫ ሜዳ

የምርጫ ሜዳዎች

ይምረጡ የ ምርጫ ሜዳ ለ ማመሳከሪያ ዋጋ እርስዎ መመደብ ለሚፈልጉት