የ ቡድን አካል አዋቂ: ነባር የ ሜዳ ምርጫ

እርስዎ አንድ የ ምርጫ ሜዳ እንዲመረጥ እንደሚፈልጉ መወሰኛ እንደ ነባር ምርጫ

ነባር ማሰናጃውን ይቀበላል እርስዎ ፎርሙን ከ ከፈቱ በ ተጠቃሚዘዴ: በ እነዚህ ማሰናጃዎች እርስዎ የ መቆጣጠሪያ ባህሪውን ይወስናሉ ነባር ሁኔታዎች.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ፎርም ንድፍ ውስጥ ይጫኑ የ ቡድን ሳጥን ምልክት ላይ በ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይጠቀሙ አይጥ ለ መፍጠር ክፈፍ - አዋቂ ገጽ 2


አንድ አማራጭ ሜዳ እንደ ነባር ይመረጥ?

ለ ምርጫ ሳጥን እርስዎ ነባር ማሰናጃ ማሰናዳት ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ

አዎ: የሚቀጥለው:

እርስዎ የ ምርጫ ሜዳ እንደሚፈልጉ መወሰኛ ለ ተመረጠው እንደ ነባር ፎርሙ ከ ተከፈተ በኋላ ይምረጡ የ ምርጫ ሜዳ ከ ሳጥን ውስጥ

ዝርዝር ሳጥን

ይምረጡ የ ምርጫ ሜዳ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እንደ ነባር ፎርም በሚከፍቱ ጊዜ

አይ አንድ አማራጭ ሜዳ አይመረጥም

እርስዎ ምንም አይነት የ ምርጫ ሜዳ እንደ ነባር ምርጫ እንደማይፈልጉ መወሰኛ