የ ቡድን አካል አዋቂ: ዳታ

በ ቡድን ሳጥን ውስጥ የሚያዙትን የ ሜዳዎች ምርጫ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ ፎርም ንድፍ ውስጥ ይጫኑ የ ቡድን ሳጥን ምልክት ላይ በ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይጠቀሙ አይጥ ለ መፍጠር ክፈፍ - አዋቂ ገጽ 1


የትኛውን ስም ነው መስጠት የሚፈልጉት ለ ሜዳዎች ምርጫ?

እያንዳንዱን ምልክት ለ እያንዳንዱ ምርጫ ሜዳ መወሰኛ: ለ እርስዎ የ ምልክት ሜዳ ይታያል ለ ምርጫ ሜዳ በ ፎርም ውስጥ ይህ ማስገቢያ የሚያመለክተው የ ምልክት ባህሪ ምርጫ ሜዳ ነው

ተቀብያለሁ

>>

የ አሁኑን ምልክት እና ኮፒዎች ማረጋገጫ ለ ሜዳዎች ምርጫ ዝርዝር


ለ እያንዳንዱ የ ምርጫ ሜዳ ምልክት ያስገቡ: እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን እና ኮፒ ያድርጉ ምልክቱን ወደ ዝርዝር ውስጥ በ መጫን የ ቀስት ቁልፍ: ይህን አሰራር ይድገሙ ሁሉም የ ምርጫ ሜዳዎች እስከሚገለጹ ድረስ

የምርጫ ሜዳዎች

በ ቡድን ሳጥን ውስጥ መካተት ያለባቸውን ሁሉንም የ ምርጫ ሜዳዎች ማሳያ

ማስወገጃ

<<

የ ተመረጠውን ሜዳዎች ምርጫ ከ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ