LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ቡድን አካል አዋቂ ራሱ በራሱ ይጀምራል እርስዎ ሲያስገቡ የ ቡድን ሳጥን ወደ ሰነድ ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
በ ፎርም ንድፍ ውስጥ: ይጫኑ የ ቡድን ሳጥን ምልክት ላይ በ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይጠቀሙ አይጥ ለ መፍጠር ክፈፍ
በ ቡድን ሳጥን ውስጥ የሚያዙትን የ ሜዳዎች ምርጫ መወሰኛ
እርስዎ አንድ የ ምርጫ ሜዳ እንዲመረጥ እንደሚፈልጉ መወሰኛ እንደ ነባር ምርጫ
የ ማመሳከሪያ ዋጋ ለ እያንዳንዱ ምርጫ ሜዳ መመደቢያ
ይህ ገጽ የሚታየው ሰነዱ ቀደም ብሎ ከ ዳታቤዝ ጋር ከ ተገናኘ ነው: የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች በ ዳታቤዝ ውስጥ ይቀመጡ እንደሆን መወሰኛ
ምልክት መወሰኛ ለ ምርጫ ቡድን
ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም
ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው
ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ
እቃውን መፍጠሪያ