HTML መላኪያ - ገጽ 6

ለ ህትመት ቀለም መግለጫ

የ ጽሁፍ አቀራረብ የሚገኘው ከ መሳያ ወይንም ማቅረቢያ ውስጥ ነው: ይህ ገጽ ይዘለላል እርስዎ ምልክቱን ካጠፉ የ አርእስት ገጽ መፍጠሪያ ሳጥን ውስጥ ምልክትያድርጉ ወይንም እርስዎ ይምረጡ የ ራሱ በራሱ ወይንም WebCast መላኪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice መሳያ/LibreOffice ማስደነቂያ ዝርዝር ውስጥ ፋይል - መላኪያ ይምረጡ የ HTML ፋይል አይነት ገጽ 6 ከ አዋቂው ውስጥ


የቀለም እቅድ ይምረጡ

የ ቀለም ገጽታ: የ ጽሁፍ ቀለሞች እና መደብ መወሰኛ

ከ ሰነዱ የቀለም እቅድ መፈጸሚያ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የ ተጠቀሙትን የ ቀለም ዘዴዎች ውስጥ መወሰኛ

የመቃኛ ቀለሞች ይጠቀሙ

የ ተመልካቹን የ ዌብ መቃኛ ነባር ቀለሞች ይጠቀማል

የ ቀለም ገጽታ ማስተካከያ ይጠቀሙ

እርስዎን ቀለሞች መወሰን ያስችሎታል ለ አንዳንድ የ ማቅረቢያ እቃዎች

ጽሁፍ

መከፈቻ የ ቀለም ንግግር ለ ማቅረቢያው የ ጽሁፍ ቀለም የሚመርጡበት

Hyperlink

መክፈቻ የ ቀለም ንግግር ለ ማቅረቢያው የ hyperlink ቀለም የሚመርጡበት

ንቁ አገናኝ

መክፈቻ የ ቀለም ንግግር ለ ማቅረቢያው ንቁ አገናኝ የሚመርጡበት

የተጎበኙ አገናኝ

መክፈቻ የ ቀለም ንግግር ለ ማቅረቢያው የተጎበኙ አገናኝ ቀለም የሚመርጡበት

መደብ

መክፈቻ የ ቀለም ንግግር ለ ማቅረቢያው የ መደብ ቀለም የሚመርጡበት