HTML መላኪያ - ገጽ 4

ለ ህትመት የሚታየውን የ ራስጌ ገጽ መረጃ መወሰኛ

እርስዎ ይህን ገጽ መዝለል ይችላሉ ምልክት ካላደረጉ በ የ አርእስት ገጽ መፍጠሪያ ምርጫ ውስጥ: ወይንም እርስዎ ከ መረጡ ራሱ በራሱ ወይንም በ ዌብ ማስተላለፊያ: ባለፈው የ አዋቂው ገጽ ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice መሳያ/LibreOffice ማስደነቂያ ዝርዝር ውስጥ ፋይል - መላኪያ ይምረጡ የ HTML ፋይል አይነት ገጽ 4 ከ አዋቂው ውስጥ


የገጹ አርእስት መረጃ

ደራሲው

የ ህትመቱን ደራሲ ስም መግለጫ

ኢ-ሜይል አድራሻ

የ ኢ-ሜይል አድራሻ መወሰኛ

የ እርስዎ የቤት ገጽ

የ እርስዎን ድህረ ገጽ መግለጫ: hyperlink ይጨመራል በ ህትመቱ ላይ

ተጨማሪ መረጃ

በ ገጹ ላይ ተጨማሪ ጽሁፍ እንዲታይ መግለጫ