HTML መላኪያ - ገጽ 2

የ ህትመቱን አይነት መወሰኛ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ከ ፈለጉ የሚካተቱትን ክፈፎች: አርእስት መፍጠሪያ: ወይንም የ ማቅረቢያ ማስታወሻ ማሳያ መፍጠር ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice መሳያ/LibreOffice ማስደነቂያ ዝርዝር ውስጥ ፋይል - መላኪያ ይምረጡ የ HTML ፋይል አይነት ገጽ 2 ከ አዋቂው ውስጥ


የ ህትመቱ አይነት

ለታሰበው መላኪያ የ መሰረታዊ ማሰናጃዎች መግለጫ

መደበኛ የ HTML አቀራረብ

መፍጠሪያ መደበኛ የ HTML ገጾች ከ መላኪያ ገጾች

መደበኛ HTML ከ ክፈፎች ጋር

መደበኛ የ HTML ገጾች በ ክፈፍ ውስጥ መፍጠሪያ: የ ተላከው ገጽ ይቀየራል በ ዋናው ክፈፍ ውስጥ: እና ክፈፉ በ ግራ በኩል ይታያል በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች በ hyperlinks ፎርም ውስጥ

የ ገጽ አርእስት መፍጠሪያ

ለ እርስዎ ሰነድ የ አርእስት ገጽ መፍጠሪያ

የ እርስዎ ማስታወሻ እንደሚታይ መወሰኛ

ራሱ በራሱ

ነባር የ HTML ማቅረቢያ እንደ kiosk መላኪያ: ተንሸራታች ራሱ በራሱ ይቀጥላል ከ ተወሰነ ጊዜ በኋላ

በ ሰነዱ ላይ እንደ ተወሰነው

የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ እርስዎ እንዳሰናዱት ጊዜ ይለያያል ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች በ ማቅረቢያ ውስጥ: እርስዎ በ እጅ ካሰናዱ የ ገጽ መሸጋገሪያ: የ HTML ማቅረቢያ አዲስ ገጽ ያስተዋውቃል በ እርስዎ የ ፊደል ገበታ ላይ ማንኛውንም ቁልፍ ሲጫኑ

ራሱ በራሱ

የ ገጽ መሸጋገሪያ የሚካሄደው ራሱ በራሱ ነው ከ ተወሰነ ጊዜ እረፍት በኋላ እና በ ማቅረቢያው ይዞታዎች ላይ ምንም አይተማመንም

ተንሸራታች መመልከቻ ሰአት

እያንዳንዱ የ ማቅረቢያ ገጽ የሚቆይበትን ጊዜ መወሰኛ

መጨረሻ የሌለው

ራሱ በራሱ እንደገና ይጀምራል የ HTML ማቅረቢያ የ መጨረሻው ተንሸራታች ከታየ በኋላ

በ ዌብ ማስተላለፊያ

በ ዌብ ማስተላለፊያ መላኪያ ውስጥ: ራሱ በራስ ጽሁፍ ይመነጫል በ Perl ወይንም በ ASP ድጋፍ: ይህ ተናጋሪውን ያስችለዋል (ለምሳሌ: መናር በ ቴሌፎን ስብሰባ ላይ ተንሸራታች በ መጠቀም ከ ኢንተርኔት ላይ) ተንሸራታቾች ለ መቀየር በ አድማጮች ዌብ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ ያገኛሉ በርካታ መረጃ በ ዌብ ማስተላለፊያ በኋላ በዚህ ክፍል ውስጥ

ንቁ የ ሰርቨር ገጾች (ASP)

እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ASP ምርጫ: የ WebCast መላኪያ ይፈጥራል ASP ገጾች: ያስታውሱ የ HTML ማቅረቢያ ዝግጁ የሚቀርበው በ ዌብ ሰርቨር ASP የሚደግፍ ሲሆን ነው

Perl

በ ዌብ ማስተላለፊያ መላኪያ በ መፍጠር የ HTML ገጾች እና የ Perl ጽሁፍ

URL ለ አድማጮች

መወሰኛ የ URL (ፍጹም ወይንም አንፃራዊ) የሚገባው በ ተመልካቹ ማቅረቢያውን ለ መመልከት

URL ለ ማቅረቢያ

የ URL (ፍጹም ወይንም አንፃራዊ) መወሰኛ: የ ተፈጠረው የ HTML ማቅረቢያ በ ዌብ ሰርቨር ላይ የ ተቀመጠበት

URL ለ Perl ጽሁፍ

የ URL (ፍጹም ወይንም አንፃራዊ) መወሰኛ: ለ መነጨው የ Perl scripts.

ተጨማሪ መረጃ በ ዌብ ማስተላለፊያ መላኪያ

እነዚህ ሁለት የሚቻሉ ምርጫዎች አሉ ለ መላኪያ LibreOffice ማስደነቂያ ማቅረቢያ በ መጠቀም የ ዌብ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂ: ንቁ የ ሰርቨር ገጾች (ASP) እና Perl.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

በ ሁለቱም ጉዳይ: የ ዌብ ማስተላለፊያ የ HTTP ሰርቨር ይፈልጋል የሚያቀርብ አንዱን Perl ወይንም ASP እንደ scripting: ስለዚህ የ መላኪያ ምርጫ እርስዎ እንደሚጠቀሙት HTTP ሰርቨር ይወሰናል


በ ዌብ ማስተላለፊያ በ ASP ውስጥ

መላኪያ

እርስዎ ተመሳሳይ ዳይሬክቶሪ ለ ተለያዩ የ HTML መላኪያዎች አይጠቀሙ

ASP በ መጠቀም በ ዌብ ማስተላለፊያ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በ ዌብ ማስተላለፊያ ፋይሎቹን እንደላኩ ወዲያውኑ መድረስ ይችላሉ በ HTTP ሰርቨር ላይ

ለምሳሌ:

እርስዎ ገጥመዋል እንበል የ Microsoft Internet Information Server በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ: እርስዎ ሲያስገቡ የ "c:\Inet\wwwroot\presentation" ዳይሬክቶሪ እንደ HTML የ ዳይሬክቶሪ ውጤት በ IIS ማሰናጃ ላይ: URL በ እርስዎ ኮምፒዩተር የሚገመተው እንደሚቀጥለው ነው: "http://myserver.com".

አሁን ተመልከቾች ተንሸራታች መመልከት ይችላሉ በ አቅራቢው በ URL http://myserver.com/presentation/webcast.asp. እነሱ ማንቀሳቀስ አይችሉም ወደ ሌሎች ተንሸራታቾች በዚህ URL, ውስጥ ወደሚገኙ: ያለበለዚያ የ ፋይሎች ስም መታወቅ አለበት: እባክዎን እርግጠኛ ይሁኑ የ HTTP ሰርቨር የ ዳይሬክቶሪ ዝርዝር እንደማያሳይ

በ ዌብ ማስተላለፊያ Perl በ መጠቀም

መላኪያ

በ ዌብ ማስተላለፊያ Perl በ መጠቀም

የ ተፈጠሩት ፋይሎች በሚላክ ጊዜ አሁን መሰናዳት አለባቸው በ Perl ውስጥ ያስችሉ የ HTTP ሰርቨር: ይህ ራሱ በራሱ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም በ ተለያየ ልዩነት በ HTTP ሰርቨር የ Perl ድጋፍ ያላቸው: ደረጃዎቹ ቀጥለው ይገለጻሉ: እባክዎን የ እርስዎ ሰርቨር መምሪያ ያመሳክሩ ወይንም የ እርስዎን ኔትዎርክ አስተዳዳሪ ያማክሩ: እነዚህን ደረጃዎች በ ሰርቨር ላይ እንዴት እንደሚፈጽሙ

አሁን የ ዌብ ማስተላለፊያ መጠቀም ይችላሉ

ለምሳሌ:

በዚህ ምሳሌ ውስጥ: እርስዎ የ Linux ኮምፒዩተር የ HTTP ሰርቨር: የ URL የ እርስዎ HTTP ሰርቨር ነው http://myserver.com እና የ ዳይሬክቶሪው ውጤት በ እርስዎ የ HTML ሰነዶች //user/local/http/ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: የ እርስዎ Perl scripts የሚያዙት በ //user/local/http/cgi-bin/ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: ያስገቡ የ secret.htm እንደ መላኪያ ፋይል ስም እና presentation.htm እንደ URL ለ አድማጮችURL በ ማቅረቢያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: http://myserver.com/presentation/ እና ለ URL ለ Perl scripts ያስገቡ: http://myserver.com/cgi-bin/.

እርስዎ አንድ ጊዜ ገጥመው ከ ጨረሱ በኋላ የ Perl ፋይሎች: ማቅረቢያው ለ ማቅረብ ይችላል: አድማጮች አሁን መመልከት ይችላሉ ማቅረቢያ በ URL http://myserver.com/presentation/presentation.htm.