HTML መላኪያ

ለ ማተሚያ ማሰናጃዎች መግለጫ ለ LibreOffice መሳያ ወይንም LibreOffice ማስደነቂያ ሰነዶች በ HTML አቀራረብ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

LibreOffice መሳያ ወይንም LibreOffice ማስደነቂያ ዝርዝር ውስጥ ፋይል - መላኪያ ይምረጡ "HTML Document" የ ፋይል አይነት: ይህ ንግግር ራሱ በራሱ ይከፈታል


የ ገጾች ማስያ ይለያያል እርስዎ እንደ መረጡት በ ሁለተኛው የ አዋቂው ገጽ ላይ

HTML መላኪያ - ገጽ 1

በ መጀመሪያው ገጽ ላይ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ነበረ ንድፍ ወይንም አዲስ መፍጠር ይችላሉ

HTML መላኪያ - ገጽ 2

የ ህትመቱን አይነት መወሰኛ

HTML መላኪያ - ገጽ 3

የ ንድፎች አይነት እና የ ታለመውን የ መመልከቻ ሪዞሊሽን መግለጫ

HTML መላኪያ - ገጽ 4

ለ ህትመት የሚታየውን የ ራስጌ ገጽ መረጃ መወሰኛ

HTML መላኪያ - ገጽ 5

ለ መቃኛ የ ቁልፍ ዘዴ መግለጫ ለ ማቅረቢያ ተንሸራታች በ ሙሉ

HTML መላኪያ - ገጽ 6

ለ ህትመት ቀለም መግለጫ

< ወደ ኋላ

ባለፈው ገጽ የ ተመረጠውን ይመልሳል የ አሁኑ ምርጫ ይቀመጣል: እርስዎ ይህን ቁልፍ መምረጥ ይችላሉ ወደ ሁለተኛው ማረሚያ ገጽ ከ ደረሱ በኋላ

ይቀጥሉ >

የ አሁኑን ማሰናጃ ማስቀመጫ እና ወደሚቀጥለው ገጽ መሄጃ ይህ ቁልፍ መጨረሻው ገጽ ላይ ሲደርሱ ንግግሩ ንቁ አይሆንም

መፍጠሪያ

አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ እንደ እርስዎ ምርጫ እና ሰነዱን ማስቀመጫ

የ ማስታወሻ ምልክት

LibreOffice የ አሁኑን የ አዋቂውን ማሰናጃዎች ያስቀምጣል እና ለ ሚቀጥለው ጊዜ ይህን ንግግር ሲከፍቱ እንደ ነባር ይጠቀማል