የ መግለጫ አዋቂ

የ መግለጫ አዋቂ መፍጠሪያ ማስነሻ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም መግለጫ ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


መጠቀሚያ እና ማረሚያ የ ዳታቤዝ መግለጫዎች

የ መግለጫ ባህሪዎችን ይምረጡ

የ መግለጫ አዋቂ - ሜዳ ምርጫዎች

እርስዎ መፍጠር በሚፈልጉት ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ መግለጫ ውስጥ: የትኛውን ሜዳዎች በ መግለጫው ውስጥ ማካተት እንደሚፈልጉ መወሰኛ

የ መግለጫ አዋቂ - ሜዳዎች ምልክት

እርስዎ ሜዳዎቹን እንዴት ነው ምልክት ማድረግ የሚፈልጉት?

የ መግለጫ - አዋቂ ቡድን

እርስዎ መዝገቦችን በ ቡድን ማድረግ ይችላሉ የ ዋጋዎችን መግለጫ መሰረት ባደረገ በ አንድ ወይንም ተጨማሪ ሜዳዎች ውስጥ: ሜዳዎች ይምረጡ የ መግለጫ ውጤቱ በ ቡድን የሚደረግበትን: እርስዎ እስከ አራት ሜዳዎች በ ቡድን መግለጫ ውስጥ ማድረግ ይችላሉ: እርስዎ በ ቡድን በሚያደርጉ ጊዜ ከ አንድ ሜዳ በላይ LibreOffice እንደ ቡድኑ ደረጃ ቡድኖች ያሰናዳሉ

የ መግለጫ አዋቂ - መለያ ምርጫዎች

ይምረጡ ሜዳዎች መግለጫው እንዴት እንደሚለይ: ሜዳዎችን መለየት ይችላል በ አራት ደረጃዎች: እያንዳንዱን በ እየጨመረ በሚሄድ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ: በ ቡድን የሆኑ ሜዳዎች መለየት የሚቻለው በ እያንዳንዱ ቡድን ነው

የ መግለጫ አዋቂ - እቅድ ይምረጡ

ይምረጡ ረቂቅ ከ ተለያየ ቴምፕሌቶች እና ዘዴዎች ውስጥ: እና ይምረጡ የ መሬት አቀማመጥ ወይንም የ ምስል ገጽ አቅጣጫ

የ መግለጫ አዋቂ - መግለጫ መፍጠሪያ

እርስዎ መፍጠር ይችላሉ መግለጫ እንደ ተጣባቂ ወይንም ሀይለኛ መግለጫ: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ሀይለኛ መግለጫ: የሚያሳየው የ አሁኑን ዳታ ይዞታዎች ነው: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ተጣባቂ መግለጫ: የሚያሳየው ሁልጊዜ ተመሳሳይ ዳታ ነው ተጣባቂ መግለጫ ከ ተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ያለውን ነው

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ