የ ፎርም አዋቂ - ንዑስ ፎርም ማሰናጃ
እርስዎ ንዑስ ፎርም መጠቀም ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ እና ማስገቢያ የ ንዑስ ፎርም ባህሪዎች: ንዑስ ፎርም በ ሌላ ፎርም ውስጥ የተጨመረ ፎርም ነው
ንዑስ ፎርም መጨመሪያ
ይምረጡ ንዑስ ፎርም መጨመሪያ
ንዑስ ፎርም የ ነበረውን ግንኙነት መሰረት ባደረገ
ይጫኑ የ ነበረውን ግንኙነት መሰረት ያደረገ ንዑስ ፎርም ለ መጨመር
የትኛውን ግንኙነት ነው መጨመር የሚፈልጉት?
ይምረጡ ግንኙነቱን ንዑስ ፎርም መሰረት ያደረገውን
ንዑስ ፎርምን መሰረት ባደረገ በ እጅ ሜዳዎች መምረጫ
ይጫኑ በ እጅ ተተመረጡ ሜዳዎችን መሰረት ያደረገ ንዑስ ፎርም ለ መጨመር