የ ፎርም አዋቂ
የ ፎርም ባህሪዎችን እነዚህን ደረጃዎች በ መጠቀም ይምረጡ:
የ ፎርም አዋቂ - ሜዳ ምርጫ
በዚህ ገጽ ላይ በ ፎርም አዋቂ እርስዎ መወሰን ይችላሉ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይንም የ ጥያቄ ፎርም: እርስዎ እንዲሁም በ ፎርሙ ውስጥ የሚካተቱትን ሜዳዎች መምረጥ ይችላሉ
የ ፎርም አዋቂ - ንዑስ ፎርም ማሰናጃ
እርስዎ ንዑስ ፎርም መጠቀም ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ እና ማስገቢያ የ ንዑስ ፎርም ባህሪዎች: ንዑስ ፎርም በ ሌላ ፎርም ውስጥ የተጨመረ ፎርም ነው
የ ፎርም አዋቂ - የ ንዑስ ፎርም ሜዳዎች
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይን ጥያቄ ለ ንዑስ ፎርም እና የትኛውን ሜዳዎች ማካተት እንደሚፈልጉ በ ንዑስ ፎርም ውስጥ ይወስኑ
ከ ፎርም አዋቂ - የ ተጋጠሙ ሜዳዎች ያግኙ
እርስዎ ከ መረጡ በ ደረጃ 2 ማሰናጃ ላይ የ ንዑስ ፎርምን መሰረት ባደረገ በ እጅ ሜዳዎች መምረጫ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተገናኙ ሜዳዎች በዚህ አዋቂ ገጽ ላይ
የሚቀጥለው
ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ
ተጨማሪ ጥያቄ ሳይመልሱ ፎርም ለመፍጠር ይጫኑ