የ አጄንዳ አዋቂ - ባጠቃላይ መረጃ

የ ስብሰባውን ቀን ሰአት አርስት እና አካባቢውን መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዋቂ - አጄንዳ - ባጠቃላይ ባህሪዎች


ቀን

የ ስብሰባ ቀን መወሰኛ

ሰአት

የ ስብሰባ ጊዜ መወሰኛ

አርእስት

የ ስብሰባውን አርእስት መወሰኛ

አካባቢ

የ ስብሰባ ቦታ መወሰኛ

መሄጃ ወደ አጄንዳ አዋቂ - ራስጌ መጨመሪያ