የ አጄንዳ አዋቂ - የ ገጽ ንድፍ

የ ገጽ ንድፍ ለ አጄንዳ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዋቂ - አጄንዳ - የ ገጽ ንድፍ


የ ገጽ ንድፍ

የ ገጽ ንድፍ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ

ደቂቃዎች መመዝገቢያ በ ፎርሙ ላይ መጨመሪያ

እርስዎ በ ስብሰባ ወቅት ደቂቃ የሚጽፉበት ገጽ ማተሚያ

መሄጃ ወደ አጄንዳ አዋቂ - ባጠቃላይ መረጃ