የ ፋክስ አዋቂ - ስም እና አካባቢ
የ ቴምፕሌት ስም እና አካባቢ መግለጫ
የ ቴምፕሌት ስም
የ ፋክስ ቴምፕሌት ስም ማስገቢያ
...
ይጫኑ ለ ማስገባት ወይንም ሙሉ መንገድ የ ፋይል ስም እና የ ፋክስ ቴምፕሌት ለ መምረጥ
ከዚህ ቴምፕሌት ፋክስ መፍጠሪያ
የ ፋክስ ቴምፕሌት መፍጠሪያ እና ማስቀመጫ እና ከዛ በ ቴምፕሌቱ መሰረት አዲስ የ ፋክስ ሰነድ መክፈቻ
ለዚህ የፋክስ ቴምፕሌት በእጅ መቀየሪያ መስሪያ
የ ፋክስ ቴምፕሌት መፍጠሪያ እና ማስቀመጫ እና ከዛ ለበለጠ ማረሚያ ቴምፕሌቱን መክፈቻ