የ ፋክስ አዋቂ - የሚጨመሩ እቃዎች
የ ሚታተሙ የ ፋክስ አካላቶች መወሰኛ
አርማ
የ ድርጅቱን አርማ ማካተቻ
ቀን
የ ቀን ሜዳ ማካተቻ
የ መልእክቱ አይነት
የ ግንኙነት አይነት መስመር ማካተቻ: ይምረጡ መስመሩን ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
የ ጉዳይ መስመር
የ ጉዳይ መስመር ማካተቻ
ሰላምታ
ሰላምታ ማካተቻ የሚፈልጉትን ሰላምታ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ
በ ምስጋና መዝጊያ
ሰላምታ ማካተቻ የሚፈልጉትን ሰላምታ ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ
ግርጌ
ግርጌ ማካተቻ