የ ፋክስ አዋቂ - ገጽ ንድፍ

የ ፋክስ ሰነድ ዘዴ አይነት መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - አዋቂ - የ ፋክስ - ገጽ ንድፍ


የ ንግድ ፋክስ

የ ንግድ-ዘዴ ፋክስ ቴምፕሌት መፍጠሪያ

ዘዴ

በቅድሚያ የተገለጸውን ዘዴ መወሰኛ

የግል ፋክስ

ለግ ል ፋክስ የ ፋክስ ቴምፕሌት መፍጠሪያ

ዘዴ

በቅድሚያ የተገለጸውን ዘዴ መወሰኛ

መሄጃ ወደ ፋክስ አዋቂ - የሚጨመሩ እቃዎች