የ ደብዳቤ አዋቂ - የ ደብዳቤ ራስጌ እቅድ
እርስዎን በ ደብዳቤ ራስጌ ላይ የታተመ ምልክት አካሎችን በ ወረቀት ላይ መወሰን ያስችሎታል እነዚህ አካሎች የታተሙ አይደሉም እና የያዙት ቦታ በ ማተሚያው ባዶ ይተዋል
በደብዳቤ አርእስት ወረቀት ላይ ያሉትን እቃዎች ይወስኑ
አርማ
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ራስጌ ወረቀት ላይ አድራሻ ቀደም ብሎ መታተሙን መግለጫ LibreOffice አርማ አያትምም
እርዝመት
የ እቃ እርዝመት መግለጫ
ስፋት
የ እቃ ስፋት መግለጫ
የግራ መስመር ክፍተት
የ እቃውን እርቀት መወሰኛ ከ ግራ ገጽ መስመር በኩል
የ ላይ መስመር ክፍተት
የ እቃውን እርቀት መወሰኛ ከ ላይ ገጽ መስመር በኩል
የ እርስዎ አድራሻ
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ራስጌ ወረቀት ላይ አድራሻ ቀደም ብሎ መታተሙን መግለጫ LibreOffice አድራሻ አያትምም
መመለሻ አድራሻ በፖስታ መስኮት ውስጥ
ከ ተቀባዩ አድራሻ በላይ በኩል የ እርስዎ አድራሻ ቀደም ብሎ በ ትንንሽ መጠን መታተሙን መግለጫ LibreOffice አድራሻ በ ትንንሹ አያትምም
ግርጌ
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ወረቀት ላይ የ ግርጌ ቦታ ቀደም ብሎ መታተሙን መግለጫ LibreOffice ግርጌ አያትምም
እርዝመት
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ራስጌ ወረቀት ላይ የ ግርጌ ቦታ እርዝመት ቀደም ብሎ መታተሙን መወሰኛ LibreOffice በዛ ቦታ ላይ አያትምም