ማውጫዎች - ዋናው የ እርዳታ አርእስቶች

ዋናውን የ እርዳታ ገጽታዎች ማሳያ: በ ፎልደሮች ውስጥ የ ተዘጋጁ እንደ ፋይል አስተዳዳሪ

ምልክት

ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የ ተዘጋ ፎልደር ለ መክፈት እና ለ ማሳየት የ ንዑስ ፎልደሮች እና የ እርዳታ ገጾች

ምልክት

ሁለት ጊዜ-ይጫኑ የተከፈተ ፎልደር ለመክፈት እና ለመደበቅ የ ንዑስ ፎልደሮች እና የ እርዳታ ገጾች

ምልክት

ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሰነዱ ምልክት ላይ ተመሳሳይ የ እርዳታ ገጽ ለማየት

የ ቀስት ቁልፎች ይጠቀሙ በ ማጣመር ከ ማስገቢያ ቁልፍ ጋር ወደ ታች ለ መዘርገፍ እና ለ መጠቅለል ማስገቢያዎችን እና ሰነዶች ለ መክፈት