ምክሮች እና የተስፋፉ ምክሮች

ምክሮች እና የተስፋፉ ምክሮች በሚሰሩ ጊዜ እርዳታ ያቀርባሉ

ጠቃሚ ምክር

ጠቃሚ ምክር ለ እርስዎ የሚያቀርበው የ እቃ መደርደሪያ ቁልፎችን ስም ነው: ጠቃሚ ምክር ለማየት: የ አይጥ መጠቆሚያውን በ እቃ መደርደሪያ ቁልፍ ላይ ያድረጉ የ ቁልፉ ስም ይታያል

ጠቃሚ ምክር ይታያል ለ አንዳንድ አካሎች በ ሰነድ ውስጥ: እንደ የ ምእራፍ ስሞች: እርስዎ በ ረጅም ሰነድ ውስጥ በሚሸበልሉ ጊዜ

የ ምክር ምልክት

ጠቃሚ ምክሮች ሁልጊዜ ተችለዋል


የ ተስፋፋ ጠቃሚ ምክሮች

የ ተስፋፉ ምክሮች የሚያቀርቡት ተጨማሪ መግለጫ ስለ ቁልፎች እና ትእዛዞች ነው: የ ተስፋፉ ምክሮች ለማሳየት ይጫኑ Shift+F1, እና ከዛ መጠቆሚያውን ወደ ቁልፍ ወይንም ትእዛዝ ላይ ያሳርፉ

የ ምክር ምልክት

በ ምክሮች ፋንታ ሁል ጊዜ የ ተስፋፉ ምክሮች ማየት ከፈለጉ ያስችሉ የ ተስፋፉ ምክሮችን ማብሪያ - LibreOffice - ባጠቃላይ