ድጋፍ ማግኛ

ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ ከ LibreOffice ድሕረ ገጽ በ www.libreoffice.org.

ባጠቃላይ የ አሁኑ ድጋፍ ግልጋሎት የሚመራው ወደ አንብቡኝ ፋይል ነው፡ በ LibreOffice ፎልደር ውስጥ

የ አካባቢ ቋንቋ ድጋፍ ገጽ

የ LibreOffice ቋንቋ እቅዶች ለ አካባቢው ቋንቋ ድጋፍ ያቀርባሉ: ይፈልጉ ባጠቃላይ የ ቋንቋ እቅዶችን በ www.libreoffice.org/community/nlc/ እርስዎ እርዳታ እና ድጋፍ በ እንግሊዝኛ ቋንቋ ያገኛሉ በ LibreOffice ድህረ ገጽ በ www.libreoffice.org

የ ደብዳቤ ዝርዝሮች

ይጠይቁ LibreOffice, ፈቃደኞች እርዳታ ለማግኘት: እና ይወያዩ በ ሕዝብ ደብዳቤ ዝርዝሮች: የ ተለያዩ የ ደብዳቤ ዝርዝሮች ያገኛሉ በ LibreOffice ድህረ ገጽ በ www.libreoffice.org/get-help/mailing-lists/.

መድረክ

እርስዎ በ ድሕረ ገጽ ላይ ወደ መድረኮች ጋር መድረስ ይችላሉ እና መጠየቅ ጥያቄ ስለ LibreOffice. ዝርዝር ይምረጡ እርዳታ – እርዳታ ያግኙ በ መስመር ላይ... መድረኮች ጋር ለ መድረስ

ደህንነት

የዚህ ሶፍትዌር ደህንነት የሚያሳስቦት ከሆነ አበልፃጊዎቹን መገነኘት ይችላሉ በ የ ሕዝብ ደብዳቤ ዝርዝርእርስዎ በ አንዳንድ ጉዳዮች ላይ መወያየት ከፈለጉ: ደብዳቤ ይጻፉ ለ ሕዝብ ደብዳቤ ዝርዝር users@libreoffice.org.

የወረዱ

ዘመናዊውን እትም ማውረድ ይችላሉ ከ LibreOffice at www.libreoffice.org/download/.

ማስረጃ

እርስዎ ሰነዶችን ማውረድ ይችላሉ እንደ PDF ፋይሎች: እንዴት-እንደሚሰሩ እና መመሪያዎች ከ LibreOffice ሰነዶች ድሕረ ገጽ ውስጥ: በ documentation.libreoffice.org እርስዎ እንዲሁም የ ሰነዶች ድሕረ ገጽ ጋር መድረስ ይችላሉ ዝርዝር በ መምረጥ እርዳታ – የ ተጠቃሚ መምሪያ… .

ይሳተፉ የሚችሉትን ይለግሱ

እርስዎ ከፈለጉ ንቁ ተሳትፎ በ አለም አቀፍ LibreOffice ሕብረተሰብ ውስጥ እንዲሳተፉ እንመክራለን: ስለ ገጽታዎች ውይይት: ስለ ማሻሻያዎች ሀሳብ ማቅረብ: የ ራስዎትን ጽሁፍ መጻፍ ተዘውትረው ስለሚጠየቁ ጥያቄዎች: እንዴት-እንደሚሰሩ: መመሪያዎች: ያለ አስተማሪ ቪዲዮ ይፍጠሩ: ወዘተ

ይጎብኙ የ ይሳተፉ ድህረ ገጽ እና ትእዛዙን ይከተሉ