የ ዳታቤዞች አቋራጭ ቁልፎች
የሚቀጥሉት ዝርዝር አቋራጭ ቁልፎች በ ዳታቤዝ ውስጥ ያሉ ናቸው
ባጠቃላይ የ አቋራጫ ቁልፍ በ LibreOffice ውስጥ መፈጸሚያ
አቋራጭ ቁልፎች ለ ዳታቤዝ
በ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ
አቋራጭ ቁልፎች |
ውጤቶች |
F6 |
በ ጥያቄ ንድፍ ቦታዎች መካከል መዝለያ |
ማጥፊያ |
ሰንጠረዥ ከ ጥያቄ ንድፍ ውስጥ ማጥፊያ |
ማስረጊያ |
የ ግንኙነት መስመር መምረጫ |
Shift+F10 |
የ ይዞታ ዝርዝር መክፈቻ |
F4 |
ቅድመ እይታ |
F5 |
ጥያቄ ማስኬጃ |
F7 |
ሰንጠረዥ ወይም ጥያቄ መጨመሪያ |
የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች መስኮት
አቋራጭ ቁልፎች |
ውጤቶች |
ምርጫAlt+ቀስት ወደ ታች |
የ መቀላቀያ ሳጥን መክፈቻ |
ምርጫዎችAlt+ቀስት ወደ ላይ |
የ መቀላቀያ ሳጥን መዝጊያ |
Shift+ማስገቢያ |
አዲስ መስመር ማስገቢያ |
ቀስት ወደ ላይ |
መጠቆሚያውን ቀደም ወዳለው መስመር ላይ ማስቀመጫ |
ቀስት ወደ ታች |
መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው መስመር ላይ ማስቀመጫ |
ማስገቢያ |
በ ሜዳ ውስጥ ማስገቢያውን ይፈጽማል: እና መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው ሜዳ ይሄዳል |
ትእዛዝCtrl+F6 |
ትኩረት ማሰናጃ (በ ንድፍ ዘዴ ውስጥ ካልሆነ) ለ መጀመሪያው መቆጣጠሪያ: የ መጀመሪያው መቆጣጠሪያ በ ፎርም መቃኛ ላይ የ መጀመሪያው ዝርዝር ነው |
አቋራጭ ቁልፎች መሰረታዊ ንግግር ለመፍጠር
አቋራጭ ቁልፎች |
ውጤቶች |
ትእዛዝCtrl+ገጽ ወደ ላይ |
በ tabs መካከል መዝለያ |
ትእዛዝCtrl+ገጽ ወደ ታች |
በ tabs መካከል መዝለያ |
F6 |
በ መስኮቶች መካከል መዝለያ |
ማስረጊያ |
የ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ምርጫ |
Shift+Tab |
የ መቆጣጠሪያ ሜዳዎች ምርጫ በ ተቃራኒ አቅጣጫ |
ትእዛዝCtrl+Enterማስገቢያ |
የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ማስገቢያ |
የ ቀስት ቁልፎች ትእዛዝCtrl+የ ቀስት ቁልፍ |
የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ ማንቀሳቀሻ በ 1 ሚሚ ደረጃ እንደ ቅደም ተከተሉ: በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ: የ ተመረጠውን መቆጣጠሪያ መጠን ይቀይራል |
ትእዛዝCtrl+Tab |
በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ: ወደሚቀጥለው እጄታ መዝለያ |
Shift+ትእዛዝCtrl+Tab |
በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ: ወደ አለፈው እጄታ መዝለያ |
Esc |
አሁን የተመረጠውን ይተዋል |