ባጠቃላይ የ አቋራጭ ቁልፎች በ LibreOffice

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ


የ አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀሚያ

በርካታ የ መፈጸሚያ ተግባሮችን መጥራት ይችላሉ የ አቋራጭ ቁልፎችን በመጠቀም ለምሳሌ የ አቋራጭ ቁልፎች ይታያሉ በ መክፈቻ ማስገቢያ በ ፋይል ዝርዝር ውስጥ አቋራጭ ቁልፎች ጋር መድረስ ከፈለጉ: ተጭነው ይያዙ እና ከዛ ይጫኑ O ቁልፍ ከዛ ሁለቱንም ቁልፎች ይልቀቁ ንግግሩ ከታያ በኋላ:

ስራዎችን በሚፈጽሙ ጊዜ መምረጥ ይችላሉ በ አይጥ ወይንም በ ፊደል ገበታ መካከል ለሁሉም ስራዎች ማለት ይቻላል

የ አቋራጭ ቁልፎች መጠቀሚያ ንግግሮችን ለመቆጣጠር

ሁል ጊዜ የ ደመቀ አካል ይኖራል በተሰጠው አካል ንግግር - ውስጥ ብዙ ጊዜ የሚታየው በተሰበረ ክፈፍ ውስጥ ነው: ይህ አካል ቁልፍ ወይንም ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ትኩረት ሊኖረው ይችላል: የ ትኩረቱ ነጥብ ቁልፍ ከሆነ: ማስገቢያውን ሲጫኑ ይሄዳል: ምልክት ማድረጊያ ሳጥን የሚቀየረው የ ክፍተት መደርደሪያ ሲጫኑ ነው: የ ምርጫ ሜዳ ትኩረት ካለው: የ ቀስት ቁልፍ ይጠቀሙ የ ተነሳውን ምርጫ ሜዳ በዛ ሜዳ ውስጥ ለ መቀየር: የ Tab ቁልፍ ይጠቀሙ ከ አንዱ አካል ወይንም ቦታ ወደሚቀጥለው ለመሄድ: ይጠቀሙ Shift+Tab በ ተቃራኒ አቅጣጫ ለመሄድ

እርስዎ ከ ተጫኑ ESC ማንኛውንም ንግግር ይዘጋል ለውጦቹ ሳይቀመጡ:

አቋራጭ ቁልፎች ለ አይጥ ተግባሮች

እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ መጎተት-እና-መጣል: በ አይጥ በ መምረጥ ወይንም በ መጫን እቃዎችን እና ስሞችን: መጠቀም ይችላሉ የ Shift ቁልፍ እና አንዳንድ ጊዜ ተጨማሪ ተግባሮች ጋር ለ መድረስ: የተሻሻሉት ተግባሮች ዝግጁ የሚሆኑት ቁልፉን ተጭነው ይዘው ሲጎትቱ-እና-ሲጥሉ ነው በ አይጥ መጠቆሚያው መቀየሪያ: ፋይሎች በሚመርጡ ጊዜ ወይንም ሌሎች እቃዎች: የማሻሻያ ቁልፎች ምርጫውን ያስፋፉል - ተግባሮቹ የሚገለጹት በሚፈጸሙበት ቦታ ነው

ተግባራዊ የ ጽሁፍ ማስገቢያ ሜዳዎች

  1. እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ አገባብ ዝርዝር ብዙ ጊዜ-የተጠቀሙትን ትእዛዞች ይዟል

  2. የ አቋራጭ ቁልፎችን ይጠቀሙ +Shift+S ለ መክፈቻ የተለዩ ባህሪዎችን ንግግር ለማስገባት አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ባህሪዎችን

  3. ይጠቀሙ +A ጠቅላላ ጽሁፉን ለመምረጥ: የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስትን ይጠቀሙ የተመረጠውን ለማስወገድ

  4. ቃላቱን ለመምረጥ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ

  5. ሶስት ጊዜ-ይጫኑ በ ጽሁፍ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ ጠቅላላ ሜዳውን ለ መምረጥ: ሶስት ጊዜ-ይጫኑ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የ አሁኑን አረፍተ ነገር ለ መምረጥ

  6. ይጠቀሙ +Del ለማጥፋት ሁሉንም ነገር መጠቆሚያው ካለበት ጀምሮ እስከ ቃላቱ መጨረሻ ድረስ

  7. ይህን በመጠቀም እና የ ቀኝ ወይንም የ ግራ ቀስት ቁልፍ መጠቆሚያው ከ አንድ ቃል ወደ ሌላው ቃል ይዘላል; Shift ቁልፍን ተጭነው ከያዙ ደግሞ ከ አንድ ፊደል ወደ ሌላው ፊደል ይዘላል

  8. ማስገቢያ የሚጠቅመው በ ማስገቢያ ዘዴ እና በ ላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ ለ መቀያየር ነው: እና እንደገና ወደ ኋላ

  9. መጎተቻ-እና-መጣያ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ እና ውጪ መጠቀም ይችላሉ

  10. +Z አቋራጭ ቁልፍ የሚጠቅሙት ማሻሻያዎችን ለ መተው ነው አንድ ደረጃ በ አንድ ጊዜ; ስለዚህም የ ጽሁፉ ሁኔታ ከ መቀየሩ በፊት እንደ ነበረው ይሆናል

  1. LibreOffice በራሱ መጨረሻ ተግባር አለው ለ አንዳንድ ጽሁፍ ራሱን ያስነሳ እና ዝርዝሮችን በ ሳጥን ውስጥ ያሳያል: ለምሳሌ: ያስገቡ ወደ URL ሜዳ እና በራሱ መጨረሻ ተግባር ያገኘውን የ መጀመሪያውን ፋይል ወይንም የ መጀመሪያውን ዳይሬክቶሪ ያሳያል በ "a" ፊደል የሚጀምረውን

  2. ይጠቀሙ ቀስት ወደ ታች ቁልፍ ለ መሸብለል በ ፋይሎች እና ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ: ይጠቀሙ ቀስት ወደ ቀኝ ቁልፍ ያሉትን ንዑስ ዳይሬክቶሪዎች ለ ማሳየት በ URL ሜዳ ውስጥ: በ ፍጥነት በራሱ መጨረሻ ዝግጁ ነው እርስዎ ከ ተጫኑ የ መጨረሻ ቁልፍ በ ከፊል URL ካስገቡ በኋላ: እርስዎ የሚፈልጉትን ሰነድ ወይንም ዳይሬክቶሪ ካገኙ በኋላ: ይጫኑ ማስገቢያውን

ማክሮስ ማቋረጥ

አሁን እየሄደ ያለውን ማክሮስ ማቋረጥ ከ ፈለጉ: ይጫኑ +Shift+Q.

ባጠቃላይ ዝርዝር የ አቋራጭ ቁልፎች በ LibreOffice

አቋራጭ ቁልፎች ከ ዝርዝር በ ቀኝ በኩል በ ቅደም ተከተል ከ ትእዛዝ ዝርዝር አጠገብ ይታያሉ:

የ አቋራጭ ቁልፎች ንግግሮችን ለመቆጣጠር

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

ቁልፍ ያስገቡ

ትኩረት የተደረገበትን ቁልፍ ማስነሻ ንግግር

Esc

ንግግር ወይንም ተግባር ማስወገጃ: ይህ LibreOffice እርዳታ: አንድ ደረጃ ወደ ላይ ከሄደ

የ ክፍተት መደርደሪያ

ትኩረት የተደረገበትን የ ምልክት ሳጥን ንግግር መቀያየሪያ

የ ቀስት ቁልፎች

ንቁ መቆጣጠሪያ ሜዳ መቀየሪያ ወደ ምርጫ ክፍል በ ንግግር ውስጥ

ማስረጊያ

ትኩረቱን ወደሚቀጥለው ክፍል ወይንም አካል በ ንግግሩ ውስጥ ማስኬጃ

Shift+Tab

ትኩረቱን ወዳለፈው ክፍል ወይንም አካል በ ንግግሩ ውስጥ ማስኬጃ

+ቀስት ወደ ታች

ዝርዝር የ መቆጣጠሪያ ሜዳ መክፈቻ አሁን ለ ተመረጠው ንግግር: እነዚህ አቋራጭ ቁልፎች ወደ ታች ለሚዘረገፍ ብቻ ሳይሆን ለ ምልክት ቁልፎች ከ ብቅ-ባይ ዝርዝሮች ጋር መፈጸም ይቻላል: የ ተከፈቱ ዝርዝሮችን የ መዝለያ ቁልፍ በ መጫን ይዝጉ


ሰነዶችን እና መስኮቶችን መቆጣጠሪያ አቋራጭ ቁልፎች

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

+O

ሰነድ መክፈቻ

+S

የ አሁኑን ሰነድ ማስቀመጫ

+N

አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ

+Shift+N

መክፈቻ የ ቴምፕሌት ንግግር

+P

ሰነድ ማተሚያ

+F

ማስነሻ የ መፈለጊያ እቃ መደርደሪያ

+H

መጥሪያ የ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር

+Shift+F

ለ ፍለጋ መጨረሻ የ ገባውን ይፈልጋል

+Shift+R

የ ሰነድ መመልከቻውን እንደገና መሳያ

+Shift+I

ማስቻያ ወይንም ማሰናከያ የ መጠቆሚያውን ምርጫ በንባብ-ብቻ ጽሁፍ ውስጥ ሲሆኑ

ከ LibreOffice እርዳታ: ወደ ዋናው የ እርዳታ ገጽ መዝለያ

Shift+F2

የ ተስፋፉ ምክሮችን መክፈቻ አሁን ለተመረጠው ትእዛዝ: ምልክት ወይንም መቆጣጠሪያ

F6

ትኩረት ወደሚቀጥለው ንዑስ መስኮት ማሰናጃ (ለምሳሌ ሰነድ/የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ)

Shift+F6

ትኩረት ቀደም ወዳለው ንዑስ መስኮት ማሰናጃ

F10

የ መጀመሪያ ዝርዝር ማስነሻ (የ ፋይል ዝርዝር)

Shift+F10

የ ይዞታ ዝርዝር መክፈቻ

+F4 or +F4

የ አሁኑን ሰነድ መዝጊያ (መዝጊያ LibreOffice የ መጨረሻው ሰነድ በሚዘጋበት ጊዜ)

+Q

ከ መፈጸሚያው መውጫ


አቋራጭ ቁልፎች ለ ሰነዶች አቀራረብ ወይንም ለማረም

አቋራጭ ቁልፎች

ተፅእኖ

+Tab

ከ ራስጌ መጀመሪያ ፊት ለፊት ሲደረግ: tab ይገባል

ማስገቢያ (የ OLE እቃ ከ ተመረጠ)

የ ተመረጠውን የ OLE እቃ ማስነሻ

ማስገቢያ (የ መሳያ እቃ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ ከ ተመረጠ)

የ ጽሁፍ ማስገቢያ ዘዴ ማስነሻ

+X

የ ተመረጠውን አካል መቁረጫ

+C

የ ተመረጠውን እቃ ኮፒ ማድረጊያ

+V

ከ ቁራጭ ሰሌዳ ላይ መለጠፊያ

+Shift+V

ከ ቁራጭ ሰሌዳ ላይ በትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ መለጠፊያ: ጽሁፉ የሚለጠፈው በ ነበረበት አቀራረብ መሰረት ነው

+Shift+V

መክፈቻ የተለየ መለጠፊያ ንግግር

+A

ሁሉንም መምረጫ

+Z

የ መጨረሻውን ተግባር መተው

የ መጨረሻውን ተግባር መፈጸሚያ

+Shift+Y

የ መጨረሻውን ትእዛዝ መድገሚያ

+I

ማዝመሚያ ባህሪ የሚፈጸመው በ ተመረጠው ቦታ ነው፡ መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ማዝመሚያውን ከተጫኑ ቃሉ ያዘምማል

+B

ማድመቂያ ባህሪ የሚፈጸመው በ ተመረጠው ቦታ ነው: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ማድመቂያውን ከተጫኑ ቃሉ ይደምቃል

+U

ከ ስሩ ማስመሪያ ባህሪ የሚፈጸመው በ ተመረጠው ቦታ ነው: መጠቆሚያው በ ቃሉ መሀከል ከሆነ እና ከ ስር ማስመሪያን ከተጫኑ ቃሉ ከ ስሩ ይሰመራል

ከ ተመረጠው ጽሁፍ ወይንም እቃዎች ውስጥ በ ቀጥታ አቀራረብ ማስወገጃ (እንደ አቀራረብ - በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ )


አቋራጭ ቁልፎች በ አዳራሽ ውስጥ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

ማስረጊያ

በ ቦታዎች መካከለ ማንቀሳቀሻ

Shift+Tab

በ ቦታዎች መካከለ ማንቀሳቀሻ (ወደ ኋላ)


አቋራጭ ቁልፎች በ አዳራሹ አዲሱ ገጽታ ቦታ:

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

ቀስት ወደ ላይ

የ ተመረጠውን አንድ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ቀስት ወደ ታች

የ ተመረጠውን አንድ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

+ማስገቢያ

የ ባህሪዎች ንግግር መክፈቻ

Shift+F10

የ ይዞታ ዝርዝር መክፈቻ

+U

የ ተመረጠውን ገጽታ ያነቃቃል

+R

መክፈቻ የ አርእስት ማስገቢያ ንግግር

+D

የ ተመረጠውን ገጽታ ማጥፊያ

ማስገቢያ

አዲስ ገጽታ ማስገቢያ


አቋራጭ ቁልፎች በ አዳራሽ ቅድመ እይታ ቦታ:

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

ቤት

ወደ መጀመሪያው ማስገቢያ መዝለያ

መጨረሻ

ወደ መጨረሻው ማስገቢያ መዝለያ

የ ግራ ቀስት

የሚቀጥለውን የ አዳራሽ አካል በ ግራ በኩል መምረጫ

የ ቀኝ ቀስት

የሚቀጥለውን የ አዳራሽ አካል በ ቀኝ በኩል መምረጫ

ቀስት ወደ ላይ

የሚቀጥለውን የ አዳራሽ አካል ከ ላይ መምረጫ

ቀስት ወደ ታች

የሚቀጥለውን የ አዳራሽ አካል ከ ታች መምረጫ

ገጽ ወደ ላይ

አንድ መመልከቻ ወደ ላይ መሸብለያ

ገጽ ወደ ታች

አንድ መመልከቻ ወደ ታች መሸብለያ

+Shift+ማስገቢያ

የ ተመረጠውን እቃ እንደ ተገናኘ እቃ ወደ አሁኑ ሰነድ ማስገቢያ

+I

የ ተመረጠውን እቃ ኮፒ ወደ አሁኑ ሰነድ ማስገቢያ

+T

መክፈቻ የ አርእስት ማስገቢያ ንግግር

+P

በ ገጽታ መመልከቻ እና በ እቃ መመልከቻ መካከል መቀያየሪያ

የ ክፍተት መደርደሪያ

በ ገጽታ መመልከቻ እና በ እቃ መመልከቻ መካከል መቀያየሪያ

ማስገቢያ

በ ገጽታ መመልከቻ እና በ እቃ መመልከቻ መካከል መቀያየሪያ

አንድ ደረጃ ወደ ኋላ (ለ እቃዎች መመልከቻ ብቻ)

ወደ ኋላ ወደ ዋናው መመልከቻ መቀየሪያ


ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ረድፍ እና አምድ መምረጥ (የ ተከፈተውን በ + Shift + F4 ቁልፎች)

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

ክፍተት መደርደሪያ

የ ረድፍ ምርጫ መቀያየሪያ: በ ራድፍ ማረሚያ ዘዴ ካልሆነ በስተቀር

+ክፍተት መደርደሪያ

የ ረድፍ ምርጫዎችን መቀያየሪያ

Shift+ክፍተት መደርደሪያ

የ አሁኑን አምድ መምረጫ

+ገጽ ወደ ላይ

መጠቆሚያውን ወደ ረድፉ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

+ገጽ ወደ ታች

መጠቆሚያውን ወደ ረድፉ መጨረሻ ማንቀሳቀሻ


አቋራጭ ቁልፎች እቃዎችን ለመሳያ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

ይምረጡ የ እቃ መደርደሪያውን በ F6 ይጠቀሙ ቀስት ወደ ታች እና የ ቀኝ ቀስት የሚፈልጉትን የ እቃ መደርደሪያ ምልክት ለመምረጥ እና ይጫኑ +ማስገቢያ

የ መሳያ እቃዎች ማስገቢያ

ሰነድ መምረጫ በ +F6 እና ይጫኑ Tab

የ መሳያ እቃ መምረጫ

ማስረጊያ

የሚቀጥለውን የ መሳያ እቃዎች መምረጫ

Shift+Tab

ቀደም ያለውን የ መሳያ እቃዎች መምረጫ

+ቤት

የ መጀመሪያውን የ መሳያ እቃዎች መምረጫ

+መጨረሻ

የ መጨረሻውን የ መሳያ እቃዎች መምረጫ

Esc

የ መሳያ እቃዎችን ምርጫ መጨረሻ

Esc (በ እጅ የ ምርጫ ዘዴ)

መውጫ ከ እጅ የ ምርጫ ዘዴ እና መመለሻ ወደ እቃ ምርጫ ዘዴ

ቀስት ወደ ላይ/ታች/ግራ/ቀኝ

የ ተመረጠውን ነጥብ ማንቀሳቀሻ (መቁረጭ-መጋጠሚያ ተግባሮች ለጊዜው ይሰናከላል: ነገር ግን የ መጨረሻ ነጥብ አንዱ አንዱን ይቆርጣል)

+ቀስት ወደ ላይ/ታች/ግራ/ቀኝ

የ ተመረጠውን የ መሳያ እቃ አንድ ፒክስል ማንቀሳቀሻ (በ ምርጫ ዘዴ ውስጥ)

እንደ ገና-መመጠኛ የ መሳያ እቃ (በ እጅ የ ምርጫ ዘዴ)

የ መሳያ እቃ ማዞሪያ (በ ማዞሪያ ዘዴ)

ለ መሳያ እቃ የ ባህሪዎች ንግግር መክፈቻ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ ነጥብ ምርጫ ዘዴ ማስነሻ

የ ክፍተት መደርደሪያ

እቃ ለ መሳል ነጥብ ይምረጡ (በ ነጥብ መምረጫ ዘዴ) / ምርጫ መሰረዣ

የ ተመረጠው ነጥብ በየ አንድ ሰከንድ ብልጭ ድርግም ይላል

Shift+ክፍተት መደርደሪያ

መምረጫ ተጨማሪ ከ ነጥብ ወደ ነጥብ መምረጫ ዘዴ

+Tab

ይምረጡ የሚቀጥለውን ነጥብ እቃውን ለመሳያ በ (ነጥብ መምረጫ ዘዴ)

በ ማዞሪያ ዘዴ: የማዞሪያውን መሀከል መምረጥ ይችላሉ

+Shift+Tab

ይምረጡ ቀደም ያለውን ነጥብ እቃውን ለመሳያ በ (ነጥብ መምረጫ ዘዴ)

+ማስገቢያ

አዲስ የ መሳያ እቃ በ ነባር መጠን በ አሁኑ መመልከቻ መሀከል ላይ ይፈጠራል

+Enter ከ ምርጫው ምልክት ውስጥ

በ ሰነዱ ውስጥ የ መጀመሪያውን መሳያ እቃ ማስነሻ

Esc

የ ነጥብ መምረጫ ዘዴ መተው: የ መሳያ እቃ በኋላ ይመረጣል

በ መሳያ እቃ ውስጥ ነጥብ ማረሚያ (በ ነጥብ ማረሚያ ዘዴ)

ማንኛውም ጽሁፍ ወይንም የ ቁጥር ቁልፍ

የ መሳያ እቃ ከ ተመረጠ: ወደ ማረሚያ ዘዴ ይቀየራል እና መጠቆሚያው በ መሳያ እቃ ውስጥ ከ ጽሁፍ መጨረሻ ላይ ይሆናል: ሊታተም የሚችል ባህሪ ይገባል

ቁልፍ በ መፍጠር ላይ እንዳሉ ወይንም የ ንድፍ እቃዎችን በ መመጠን ላይ እንዳሉ

የ እቃው መሀከል ቦታ የተወሰነ ነው

Shift ቁልፍ ተጭነው ይያዙ በሚፈጥሩ ጊዜ ወይንም የ ንድፍ እቃ ሲመጥኑ

የ እቃው መጠን ስፋት ለ እርዝመት የተወሰነ ነው