LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ ኮከቦች እና መፈክሮች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ኮከቦች
ይጫኑ ምልክት በ ኮከቦች እና መፈክሮች እቃ መደርደሪያ ላይ: እና ይጎትቱ ወደ ሰነድ ቅርጹን ለ መሳል
አንዳንድ ቅርጾች እጀታ አላቸው እርስዎ በ መጎተት የ ቅርጹን ባህሪዎች መቀየር ይችላሉ: የ አይጥ መጠቆሚያ ይቀየራል ወደ እጅ ምልክት በ እነዚህ የተለዩ እጄታዎች ላይ