የ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ

ይህ ምልክት የ ምስል መደርደሪያ ይከፍታል በ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ በ ተመረጠው ስእል ላይ በርካታ ማጣሪያዎች የሚፈጽሙበት

ምልክት

ማጣሪያ

መገልበጫ

ለ ቀለም ምስሎች የ ቀለም ዋጋዎች መገልበጫ: ወይንም የ ብሩህነት ዋጋዎች ለ ግራጫማ ምስል: ማጣሪያውን እንደገና ይፈጽሙ ውጤቱን ለ መገልበጥ

ምልክት

መገልበጫ

ለስላሳ

ማለስለሻ ወይንም ማፍዘዣ ምስሉን በ ዝቅተኛ ማጣሪያ ውስጥ በማሳለፍ

ምልክት

ለስላሳ

ማጥሪያ

ምስሉን ማጥሪያ በ ከፍተኛ ማጣሪያ ውስጥ በማሳለፍ

ምልክት

ማጥሪያ

ረብሻ ማስወገጃ

ረብሻ ማስወገጃ በ መካከለኛ ማጣሪያ ውስጥ በማሳለፍ

ምልክት

ረብሻ ማስወገጃ

ብርሀናማ

ንግግር መክፈቻ ለ መግለጽ ብርሃናማ: ይህ ብርሃናማ የሚያመሳክረው ውጤት ፎቶ በሚታጠብበት ጊዜ ምን እንደሚመስል: ምን እንደሚሆን ነው: በጣም ብዙ ብርሃን ሲበዛ: ቀለሞች በ ከፊል ይገለበጣሉ

ምልክት

ብርሀናማ

ደንቦች

ዲግሪ እና የ ብርሀናማ አይነት መወሰኛ

የ መግቢያ ዋጋ

ብርሁነት በ ዲግሪ መወሰኛ: በ ፐርሰንት: ፒክስሎቹ ከሚገለበጡበት በላይ

መገልበጫ

ሁሉንም ፒክስሎች ለ መገልበጫ መወሰኛ

እርጅና

ሁሉም ፒክስሎች ወደ ግራጫ ዋጋዎች ተሰናድተዋል: እና ከዛ የ አረንጓዴ እና ሰማያዊ ቀለም ጣቢያዎች ይቀነሳሉ እርስዎ በ ወሰኑት መጠን: የ ቀይ ቀለም ጣቢያ አይቀየርም

ምልክት

እርጅና

የ እርጅና ዲግሪ

የ እርጅና ደረጃ መግለጫ በ ፐርሰንት: በ 0% ለ እርስዎ ይታይዎታል የ ግራጫ ዋጋዎች ለ ሁሉም ፒክስሎች: በ 100% የ ቀይ ቀለም ጣቢያ ብቻ ይቀራል

የ ፖስተር መጠን

የ ፖስተር ቀለም ቁጥር ለ መወሰን ንግግር መክፈቻ ይህ ተጽእኖ መሰረት ያደረገው የ ቀለም ቁጥሮች መቀነሻ ነው: ፎቶዎችን ስእሎች ያስመስላል

ምልክት

የ ፖስተር መጠን

የ ፖስተር ቀለሞች

የ ምስል ቀለም የሚቀነስበትን ቁጥር መወሰኛ

ዘመናዊ ኪነ ጥበብ

ምስል ወደ ዘመናዊ ኪነ-ጥበብ አቀራረብ መቀየሪያ

ምልክት

ዘመናዊ ኪነ ጥበብ

የ ከሰል ንድፍ

ምስል በ ጥቁር እና ነጭ መሳያ አይነት ማሳያ: የ ምስሉ ቅርጽ የሚሳለው በ ጥቁር ነው: እና ዋናው ቀለሞች ይጠፋሉ

ምልክት

የ ከሰል ንድፍ

ክፍተት

ክፍተት መፍጠሪያ ንግግር ማሳያ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ሀሳብ ብርሃን ምንጭ የሚኖረውን የ ጥላ አይነት የሚወስን: እና የ ንድፍ ምስሉ ምን እንደሚመስል ከ ክፍተት ጋር

ምልክት

ክፍተት

የ ብርሃን ምንጭ

የ ብርሃን ምንጭ መወሰኛ: ነጥብ የሚወክለው የ ብርሃን ምንጭ ነው

ማስጌጫ

ትንሽ የ ፒክስሎች ቡድን ማጋጠሚያ ወደ አራት ማእዘን ቦታዎች በ ተመሳስይ ቀለም እያንዳንዱ አራት ማእዘን ትልቅ ሲሆን: የ ንድፍ ምስል የሚኖረው አነስተኛ ዝርዝር ነው

ምልክት

ማስጌጫ

የ አካል ሪዞሊሽን

የ ፒክስል ቁጥር መወሰኛ ለሚጋጠሙት አራት ማእዘኖች

ስፋት

የ እያንዳንዱ አርእስት ስፋት መወሰኛ

እርዝመት

የ እያንዳንዱ አርእስት እርዝመት መወሰኛ

ጠርዞች ማጉሊያ

የ እቃ ጠርዞች ማጉሊያ ወይንም ማጥሪያ