መምረጫ ዘዴ

እርስዎ እዚህ የ ተለያዩ ዘዴዎች መቀያየር ይችላሉ

እርስዎ በ ሜዳ ላይ በሚጫኑ ጊዜ: ብቅ ባይ ዝርዝር ይታያል ከ ዝግጁ ምርጫዎች ጋር:

ዘዴ

ተፅእኖ

መደበኛ ምርጫ

ይህ ነባር የ መምረጫ ዘዴ ነው ለ ጽሁፍ ሰነድ: በ ፊደል ገበታ: ምርጫዎችን መፈጸም ይቻላል በ Shift+መቃኛ ቁልፍ ( ቀስቶች: ቤት: መጨረሻ: ገጽ ወደ ላይ: ገጽ ወደ ታች: ). አይጥ በ መጠቀም: ይጫኑ በ ጽሁፍ ላይ ምርጫው የሚጀምርበትን: ተጭነው ይያዙ የ አይጡን የ ግራ ቁልፍ እና ያንቀሳቅሱ ወደ ምርጫው መጨረሻ በኩል: የ አይጡን ቁልፍ ይልቀቁ ምርጫውን ለ መጨረስ:

ምርጫዎችን ማስፋፊያ (F8)

የ ቀስት ቁልፎች በ መጠቀም ወይንም የ ቤት እና መጨረሻ ቁልፎች: እርስዎ የ አሁኑን ምርጫ ማስፋት ወይንም መከርከም ይችላሉ: ጽሁፍ ላይ መጫን ጽሁፍ ይመርጣል: በ አሁኑ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ እና በሚጫኑበት ቦታ ውስጥ

ምርጫውን መጨመሪያ (Shift+F8)

አዲስ ምርጫ ይጨመራል ወደ ነበረው ምርጫ ውስጥ: ውጤቱ በርካታ ምርጫ ይሆናል

ምርጫ መከለከያ (+Shift+F8)

በርካታ ጽሁፍ መምረጥ ይቻላል