ማስገቢያ ዘደ

የ አሁኑን ማስገቢያ ዘዴ ማሳያ: እርስዎ መቀያየር ይችላሉ በ ማስገቢያ = ማስገቢያ እና በላይ = በላዩ ላይ ደርቦ መጻፊያ

ይጫኑ በ ሜዳ ላይ ዘዴዎች ለ መቀያየር (ከ LibreOffice Basic IDE, በስተቀር: ከ ማስገቢያ ዘዴ ንቁ ብቻ) መጠቆሚያው በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ከሆነ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ማስገቢያ ቁልፍ (በ እርስዎ የ ፊደል ገበታ ውስጥ ካለ) ዘዴዎች ለ መቀያየር

ዘዴ

ውጤት

ማስገቢያ

በ ማስገቢያ ዘዴ: አዲስ ጽሁፍ ይገባል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ እና የሚቀጥለው ጽሁፍ ወደ ቀኝ ይቀየራል: መጠቆሚያው የሚታየው እንደ በ ቁመት መስመር ነው

ከ ላይ

በላይ ላይ ደርቦ መጻፊያ ዘዴ: ማንኛውም የ ነበረ ጽሁፍ በ አዲሱ ጽሁፍ ይቀየራል: መጠቆሚያው የሚታየው እንደ ወፍራም በ ቁመት መስመር ነው