የ አሁኑ ገጽ ዘዴ
የ አሁኑን የ ገጽ ዘዴ ማሳያ: ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ዘዴውን ለ ማረም በ ቀኝ-ይጫኑ ሌላ ዘዴ ለ መምረጥ
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ሜዳ ለ መክፈት የ ገጽ ዘዴ ንግግር: ለ አሁኑ ገጽ ዘዴ ማረም የሚችሉበት: በዚህ አገባብ ዝርዝር ሜዳ ውስጥ: እርስዎ የ ገጽ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ሜዳ ለ መክፈት የ ገጽ ዘዴ ንግግር: ለ አሁኑ ገጽ ዘዴ ማረም የሚችሉበት:
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ሜዳ ለ መክፈት የ ተንሸራታች ንድፍ ንግግር: ለ አሁኑ ተንሸራታች ዘዴ መምረጥ የሚችሉበት: እንዲሁም የ ተለያየ የ ወረቀት አቀራረብ ወይንም መደብ መምረጥ የሚችሉበት
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ሜዳ ለ መክፈት የ ተንሸራታች ንድፍ ንግግር: ለ አሁኑ ተንሸራታች ዘዴ መምረጥ የሚችሉበት: እንዲሁም የ ተለያየ የ ወረቀት አቀራረብ ወይንም መደብ መምረጥ የሚችሉበት