የ HTML ምንጭ

የ ጽሁፍ ምንጭ ማሳያ ለ አሁኑ HTML ሰነድ: ይህ መመልከቻ ዝግጁ የሚሆነው አዲስ የ HTML ሰነድ ሲፈጥሩ ነው: ወይንም የ ነበረውን ሲከፍቱ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - የ HTML ምንጭ

በ HTML ሰነድ ውስጥ የ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ

ምልክት

የ HTML ምንጭ


በ HTML ምንጭ ዘዴ: እርስዎ መመልከት እና ማረም ይችላሉ የ tagsHTML. ሰንዱን ያስቀምጡ እንደ መደበኛ የ ጽሁፍ ሰነድ: ይመድቡ የ .html ወይንም .htm ተጨማሪዎች ለ መሰየም ሰነዱን እንደ HTML.