ምርጫ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃ መምረጥ ያስችሎታል

ምልክት

ምርጫ

እቃ ለ መምረጥ ይጫኑ እቃውን በ ቀስት: ከ አንድ በላይ እቃ ለ መምረጥ: ይጎትቱ የ ምርጫውን ክፈፍ በ እቃው ዙሪያ: እቃ ለ መጨመር ወደ ምርጫ: ይጫኑ Shift: ቁልፍ እና ከዛ ይጫኑ እቃ