የ SQL ትእዛዝ በቀጥታ ማስኬጃ

በ Native SQL ዘዴ ውስጥ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ SQL ትእዛዞች የማይተረጎሙ በ LibreOffice, ነገር ግን በ ቀጥታ ይተላለፋሉ ወደ ዳታ ምንጭ እርስዎ እነዚህን ለውጦች በ ንድፍ መመልከቻ ውስጥ: እርስዎ በኋላ መቀየር አይችሉም ወደ ንድፍ መመልከቻ

ለ native SQL, የ SQL ሀረግ ይተላለፋል በ ቀጥታ ወደ የ ተገናኘው ዳታቤዝ ስርአት ውስጥ ያለ ምንም ምርመራ በ LibreOffice. ለምሳሌ: እርስዎ ከ ደረሱ ወደ ዳታቤዝ ጋር በ ODBC ገጽታ: የ SQL ሀረግ ይተላለፋል ወደ የ ODBC driver እና ሂደቱ ይፈጸማል

ምልክት

የ SQL ትእዛዝ በቀጥታ ማስኬጃ

ይጫኑ በ ምልክት ላይ እንደገና ወደ መደበኛ ዘዴ ለመመለስ: ለውጡ ከ አዲስ የ ጥያቄ ንድፍ ጋር ይስማማል በ ተፈቀደው ለውጥ በ SQL ውስጥ