ሰንጠረዦች መጨመሪያ
በ ሰንጠረዥ መጨመሪያ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ ሰንጠረዥ እርስዎ የሚፈልጉትን ለ አሁኑ ስራ ጥያቄ በሚፈጥሩ ጊዜ: ይምረጡ ተመሳሳዩን ሰንጠረዥ ጥያቄው ወይንም የ ጥያቄው ማቅረቢያ ወደሚመሳከርበት: እርስዎ በሚሰሩ ጊዜ በ ግንኙነት ዳታቤዞች ይምረጡ ሰንጠረዥ: እርስዎ ግንኙነት መገንባት በሚፈልጉበት መካከል
ያስገቡት ሰንጠረዦች በ ተለየ መስኮት ውስጥ ይታያሉ በ ጥያቄ ንድፍ ወይንም ተዛማጅ መስኮቶች ውስጥ: ከ ዝርዝር ሜዳዎች ጋር በ ሰንጠረዥ ውስጥ የተያዙ: እርስዎ ለዚህ መስኮት መጠን እና ደንብ መወሰን ይችላሉ
ሰንጠረዥ
የ ሰንጠረዡ ስም
ዝግጁ የ ሰንጠረዥ ዝርዝር ሰንጠረዥ ለማስገባት ይምረጡ አንድ ፎርም ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ መጨመሪያ እርስዎ እንዲሁም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ስም ላይ እና የ ሰንጠረዥ ሜዳዎች የያዘ መስኮት ይታይዎታል ከ ላይ በኩል በ ጥያቄ ንድፍ ወይንም ተዛማጅ መስኮት ውስጥ
መጨመሪያ
አሁን የተመረጠውን ሰንጠረዥ ማስገቢያ
መዝጊያ
መዝጊያ የ ሰንጠረዥ መጨመሪያውን ንግግር