LibreOffice 6.1 እርዳታ
የ SQL ጥያቄ ማስኬጃ እና ማሳያ የ ጥያቄ ውጤት የ ጥያቄ ማስኬጃ ተግባር ጥያቄ አያስቀምጥም
የ ጥያቄ ማስኬጃ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው ጥያቄዎችን መመርመር ነው: ጥያቄ በሚያስቀምጡ ጊዜ: የሚቀመጠው በ ጥያቄ tab ገጽ ውስጥ ነው
ይምረጡ መመልከቻ - ቅድመ እይታ ጥያቄውን ከ ጥያቄ ንድፍ መስኮት ከ ዝርዝር መደርደሪያ ላይ ለ ማስኬድ
ጥያቄ ማስኬጃ