ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያ
የሚታይ ዳታ በ ተወሰነ መመዘኛ የ ዳታቤዝ ሰርቨር እንዲያጣራ መወሰኛ
ከ መደበኛ መፈለጊያ የ ተለየ: የሚጀምረው በ መዝገብ መፈለጊያ ምልክት ነው በ ፎርም መደርደሪያ ላይ: እርስዎ መፈለግ ይችላሉ ተጨማሪ በፍጥነት በ መጠቀም ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያ: ብዙ ጊዜ በፍጥነት የ ዳታቤዝ ሰርቨር በ መፈለጊያ የተሞላ ነው: እንዲሁም: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ተጨማሪ ውስብስብ መፈለጊያ ሁኔታዎች
ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያ