መዝገብ መፈለጊያ
በ ፎርሞች ወይንም ዳታቤዝ ሰንጠረዦች ውስጥ እርስዎ መፈለግ ይችላሉ በ ሙሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች: ዝርዝር ሳጥኖች: እና ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች ውስጥ ለ ተወሰኑ ዋጋዎች
ሰንጠረዥ በሚፈልጉ ጊዜ: የ ዳታ ሜዳዎች በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ ይፈለጋል: በ ፎርም ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ: የ ዳታ ሜዳዎች ከ ሰንጠረዡ ጋር የ ተገናኘ በ ፎርም ውስጥ ይፈለጋል
እዚህ የ ተገለጸው ፍለጋ ተካሂዷል በ LibreOffice እርስዎ መጠቀም ከፈለጉ የ SQL ሰርቨር ዳታቤዝ ውስጥ መፈለግ: እርስዎ መጠቀም አለብዎት የ ፎርም-መሰረት ያደረገ ማጣሪያዎች ምልክት በ ፎርም መደርደሪያ ላይ
የ መፈለጊያ ተግባር እንዲሁም ዝግጁ ነው ለ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች: እርስዎ በሚጠሩ ጊዜ የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች: እርስዎ እያንዳንዱን አምድ ከ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ተመሳሳይ የ ዳታቤዝ አምዶች ለ ተገናኘ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ
መፈለጊያ በ
የ መፈለጊያ አይነት መወሰኛ
ጽሁፍ:
የ መፈለጊያ ደንብ ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ ወይንም ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ ከ መጠቆሚያው በታች ያለው ጽሁፍ ኮፒ ተደርጓል ወደ የ ጽሁፍ መቀላቀያ ሳጥን: ያስታውሱ ፍለጋ በሚያካሂዱ ጊዜ በ ፎርም ውስጥ: ማስረጊያ እና የ መስመር መጨረሻ ማስኬድ አይቻልም
የ እርስዎ መፈለጊያ ደንብ ይቀመጣል ሰንጠረዡ እስካለ ድረስ ወይንም የ መቀመሪያ ሰነድ ከተከፈተ: እርስዎ ከ አንድ በላይ የሚፈልጉ ከሆነ እና መፈለጊያ ደንቡን መድገም ከፈለጉ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በቅድሚያ የተጠቀሙትን መፈለጊያ ደንብ ከ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ
የ ሜዳው ይዞታ ባዶ ነው
ምንም ዳታ ያልያዙ ሜዳዎች ይገኙ እንደሆን መወሰኛ
የ ሜዳው ይዞታ ባዶ ነው
ዳታ የያዙ ሜዳዎች ይገኙ እንደሆን መወሰኛ
የት ልፈልግ
ለ መፈለጊያ ሜዳዎች መወሰኛ
ፎርም
እርስዎ ይወስኑ የ ሎጂካል ፎርም ፍለጋ እንዴት እንደሚካሄድ
የ ፎርም መቀላቀያ ሳጥን የሚታየው የ አሁኑ ሰነድ የ ፎርም ሰነድ ከ አንድ ሎጂካል ፎርም በላይ ካለው ነው: ይህ አይታይም በ ሰንጠረዥ ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ ወይንም በ ጥያቄ ውስጥ
የ ፎርም ሰነዶች በርካታ የ ሎጂካል ፎርሞች መያዝ ይችላሉ: እነዚህ እያንዳንዳቸው የ ፎርም አካላት ናቸው: ከ ሰንጠረዥ ጋር የ ተገናኘ
የ ፎርም መቀላቀያ ሳጥን የያዘው ስሞች ለ ሁሉም ሎጂካል ፎርሞች መቆጣጠሪያ አለ
ሁሉንም ሜዳዎች
በ ሁሉም ሜዳዎች ውስጥ መፈለጊያ እርስዎ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ፍለጋ የሚያስኬዱ ከሆነ: በ ሰንጠረዥ ውስጥ በሁሉም ሜዳ ውስጥ ይፈለጋል: እርስዎ በ ፎርም ውስጥ ፍለጋ የሚያስኬዱ ከሆነ: ሁሉም ሜዳዎች የ ሎጂካል ፎርም (ይገባሉ በ ፎርም ) ውስጥ ይፈለጋል: እርስዎ በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ሜዳ ውስጥ ፍለጋ የሚያስኬዱ ከሆነ: ሁሉም አምዶች የ ተገናኙ ከ ዋጋ ያለው ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ሜዳ ውስጥ ይፈለጋል
ያስታውሱ የ አሁኑ የ ሎጂካል ፎርም ሜዳዎች አንድ አይነት መሆን የለባቸውም: ለ ሜዳዎች በ ፎርም ሰነድ ውስጥ: የ ፎርም ሰነድ ሜዳዎች የያዘ ከሆነ የሚያመለክት በርካታ የ ዳታ ምንጮች (ይህም ማለት በርካታ የ ሎጂካል ፎርሞች) የ ሁሉም ሜዳዎች ምርጫ ብቻ ይፈለጋል ለ ተገናኙት ሜዳ ወደ ዳታ ምንጮች በ ፎርም ሰነድ ውስጥ
ነጠላ ሜዳ
በ ተወሰነ የ ዳታ ሜዳ ውስጥ መፈለጊያ
ማሰናጃዎች
የ መፈለጊያ መቆጣጠሪያ ማሰናጃ መግለጫ
ቦታ
የ መፈለጊያ ደንብ እና የ ሜዳ ይዞታዎች ግንኙነት ይወስኑ የሚቀጥሉይ ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው:
በሜዳው ማንኛውም ቦታ |
ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ ሜዳ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ |
በሜዳው መጀመሪያ |
ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ መጀመሪያው ሜዳ ውስጥ |
በሜዳው መጨረሻ |
ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ መጨረሻው ሜዳ ውስጥ |
በሜዳው ሙሉ |
ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ ትክክል ተመሳሳይ የሆነ ከ ይዞታው ጋር በ ሜዳ ውስጥ |
የ ሁለገብ መግለጫ ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገበት ይህ ተግባር ዝግጁ አይሆንም
የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ
ይወስኑ ሁሉም የ ሜዳ አቀራረብ እንደሚታሰብ በ እሁኑ ሰነድ ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ ሁሉም የ ሜዳ አቀራረብ ይታያል የ ተፈጠረ የሚቀጥለውን በ መጠቀም:
-
በ ሰንጠረዥ ንድፍ ዘዴ ውስጥ ለ ሜዳ ባህሪዎች
-
ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ የ አምድ አቀራረብ
-
በ ፎርሞች ውስጥ የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች
የ መፈጸሚያ ሜዳ አቀራረብ ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ: የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ሰንጠረዥ ወይንም ፎርም ውስጥ ይፈለጋል በ መጠቀም የ አቀራረብ ማሰናጃ እዚህ: ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገ: የ ዳታቤዝ ውስጥ ይፈለጋል በ መጠቀም የ አቀራረብ ማስቀመጫ ከ ዳታቤዝ ውስጥ
ለምሳሌ:
እርስዎ የ ቀን ሜዳ አለዎት: የ ተቀመጠ በ "ቀቀ.ወወ.አአ" አቀራረብ ከ ዳታቤዝ ውስጥ (ለምሳሌ: 17.02.65). የ አቀራረብ ማስገቢያው ተቀይሯል ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ ወደ "ቀቀ ወወወ አአአአ" (17 ጥር 1965). ይህን ምሳሌ በ መከተል: መዝገብ የያዘ ጥር 17 ብቻ ይገኛል በ መፈጸሚያ ሜዳ አቀራረብ ምርጫ በርቶ ከሆነ:
የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚ_ያ |
መፈለጊያ ዘዴ |
ማብሪያ |
"ጥር" ይመልሳል: አይደለም "2" |
ማጥፊያ |
"2" ይመልሳል: አይደለም "ጥር" |
እርስዎ ሁል ጊዜ የ ሜዳ አቀራረብ በ መጠቀም እንዲፈልጉ ይመከራሉ
የሚቀጥሉት ምሳሌዎች የሚያሳዩት የሚፈጠሩ ችግሮችን ነው እርስዎ በሚፈልጉ ጊዜ ያለ ሜዳ አቀራረብ: እነዚህ ችግሮች እንደሚጠቀሙት የ ዳታቤዝ አይነቶች ይለያያሉ: እና የሚፈጠሩት ለ አንዳንድ ነባር የ ውስጥ አቀራረብ ነው:
የ ፍለጋው ውጤቶች |
ምክንያት |
"5" ይመልሳል "14:00:00" እንደ ሰአት |
የ ሰአት ሜዳዎች አይገለጽም ለ የ ዳታቤዝ ዳታቤዝ እና ማሳየት አለበት: በ ውስጥ ሰአት ለማሳየት "14:00:00", a 5 አስፈላጊ ነው |
"00:00:00" ሁሉንም መደበኛ የ ቀን ሜዳ መዝገቦች ይመልሳል |
የ ዳታቤዝ የ ቀን ዋጋዎችን በ ውስጣዊ ዘዴ ያስቀምጣል የተቀላቀሉ የ ቀን/ሰአት ሜዳ በ መጠቀም |
"45.79" አይመልስም "45.79" ነገር ግን የ ጠቅላላ ሜዳ ምርጫ ይመረጣል በ አካባቢ ውስጥ |
የ መመልከቻ ማሳያ አይመሳሰልም ከ ውስጥ ማስቀመጫው ጋር: ለምሳሌ: ዋጋ ከሆነ 45.789 የ ተቀመጠው ከ ዳታቤዝ ውስጥ እንደ ሜዳ አይነት ቁጥር /ድርብ እና የሚያሳየው አቀራረብ ማሰናጃ ለ ማሳያ ሁለት አሀዝ ዴሲማል "45.79" ነው: በ ፍለጋው የሚመልሰው በ ሜዳ አቀራረብ |
በዚህ ጉዳይ ውስጥ: መደበኛ አቀራረብ በ ውስጥ የ ተጠራቀመውን ዳታ ማመሳከሪያ አቀራረብ ነው: ለ ተጠቃሚው ሁል ጊዜ አይታይም: በተለይ ከ ተጠቀሙበት የ ዳታ አይነት እንዲያሳይ (ለምሳሌ: የ ጊዜ ሜዳ በ የ ዳታቤዝ ዳታቤዞች ውስጥ). ይህ እንደሚጠቀሙት የ ዳታቤዝ አይነት እና እያንዳንዱ የ ዳታ አይነት ይለያያል: በ ሜዳ አቀራረብ መፈለግ ተገቢ ነው: እርስዎ የሚፈልጉት በትክክል የሚታየውን ከሆነ: ይህ ያካትታል ሜዳዎች: የ ቀን አይነት: ጊዜ: ቀን/ጊዜ እና ቁጥር/ድርብ
ነገር ግን መፈለግ ያለ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ ተገቢ ነው ለ ትልቅ ዳታቤዞች ያለ ምንም አቀራረብ ችግር: ምክንያቱም በጣም ፈጣን ነው
እርስዎ የሚፈልጉ ከሆነ ዋጋዎች በ መመርመሪያ ሳጥኖች ውስጥ: እና የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ ከበራ: ከዛ እርስዎ ያገኛሉ "1" ምልክት ለ ተደረገባቸው መመርመሪያ ሳጥኖች: "0" ምልክት ላልተደረገባቸው መመርመሪያ ሳጥኖች: እና ባዶ ሀረግ ለማይታወቁ (tristate) መመርመሪያ ሳጥኖች: መፈለጊያው ተፈጽሞ ከሆነ በ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ ማሰናጃ ከጠፋ: ለ እርስዎ የ ቋንቋ-ጥገኛ በ ነባር ዋጋዎች ይታያል "እውነት" ወይንም "ሀሰት"
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ: እርስዎ ጽሁፍ ያገኛሉ በ ዝርዝር ሳጥኖች ውስጥ: እርስዎ የማይጠቀሙ ከሆነ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ እርስዎ ተመሳሳይ ይዞታዎችን ያገኛሉ በ መደበኛ ሜዳ አቀራረብ ውስጥ
ጉዳይ ማመሳሰያ
የ ላይኛው እና የ ታችኛው ፊደል ጉዳይ በ ፍለጋው ውስጥ ግምት ይሰጣቸው እንደሆን መወሰኛ
የ ኋሊዮሽ መፈለጊያ
የ ፍለጋ ሂደት የ ኋሊዮሽ አቅጣጫ ይሄድ እንደሆን መወሰኛ: ከ መጨረሻው እስከ መጀመሪያው መዝገብ ድረስ
ከ ላይ / ከ ታች
ፍለጋውን እንደገና ማስጀመሪያ: ወደ ፊት መፈለጊያ የሚጀምረው ከ መጀመሪያው መዝገብ ጀምሮ ነው: የ ኋሊዮሽ መፈለጊያ የሚጀምረው ከ መጨረሻው መዝገብ ጀምሮ ነው
ሁለገብ መግለጫ
እርስዎ የሚቀጥሉትን ሁለገብ ካርዶች መጠቀም ይችላሉ:
ሁለገብ |
ትርጉም |
ለምሳሌ |
? |
በ ትክክል ለ አንድ አሻሚ ባህሪ |
"?loppy" ይመልሳል "Floppy" "M?ller" ይመልሳል: ለምሳሌ: Miller እና Moller |
* |
ለ 0 ወይንም ተጨማሪ አሻሚ ባህርዎች |
"*-*" ይመልሳል "ZIP-Drive" እና "ሲዲ-ራም" "M*er" ይመልሳል ሁሉንም የገቡትን የሚጀምሩ በ "M" እና የሚጨርሱ በ "er" (ለምሳሌ: Miller, Moller, Mather) |
እርስዎ ከ ፈለጉ ማግኘት ትክክለኛውን ባህሪዎች ? ወይንም *, መግለጽ ከ ወደ ኋላ ስላሽ: "\?" ወይንም "\*". ነገር ግን: ይህ ብቻ የሚያስፈልገው የ ሁሉገብ መግለጫ ካስቻሉ ነው: ይህን ምርጫ ካላስቻሉ: የ ሁለገብ ባህሪዎች የሚወሰዱት እንደ መደበኛ ባህሪዎች ነው
መደበኛ አገላለጽ
በ መደበኛ አገላለጽ መፈለጊያ ተመሳሳይ መደበኛ አገላለጽ መፈለጊያ እዚህ የተደገፉ እንዲሁም ይደገፋሉ በ LibreOffice መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር.
በ መደበኛ አገላለጽ መፈለጊያ የሚያቀርበው ተጨማሪ ምርጫ ነው ከ ሁሉገብ መፈለጊያ መግለጫ ይልቅ: እርስዎ በ መደበኛ አገላለጽ የሚፈልጉ ከሆነ: የሚቀጥሉት ባህሪዎች ተመሳሳይ ናቸው ከ ሁሉገብ መፈለጊያ የ ተጠቀሙት ጋር:
መፈለጊያ በ ሁለገብ መግለጫ |
መፈለጊያ በ መደበኛ መግለጫ |
? |
. |
* |
.* |
ሁኔታ
የ ሁኔታ መውስመር የሚያሳየው መዝገብ መፈለጊያው የመለሰውን ነው: መፈለጊያ መጨረሻው ላይ ከ ደረሰ (ወይንም መጀመሪያው ላይ) በ ሰንጠረዥ ውስጥ: መፈለጊያው ራሱ በራሱ ይቀጥላል ወደ ሌላው መጨረሻ
በጣም ትልቅ ዳታቤዞች ውስጥ: መዝገቦችን በ ኋሊዮሽ ደንብ መፈለግ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል: ሰለዚህ የ ሂኔታዎች መደርደሪያ የ መዝገቦችን ሁኔታ የተቆጠረ መሆኑን ያሳውቆታል
መፈለጊያ / መሰረዣ
ፍለጋው ተሳክቶ ከ ተፈጸመ: ተመሳሳይ ሜዳ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይደምቃል: እርስዎ ፍለጋውን መቀጠል ይችላሉ በ መጫን የ መፈለጊያ ቁልፍ እንደገና: እርስዎ የ ፍለጋውን ሂደት መሰረዝ ይችላሉ በ መጫን የ መሰረዣ ቁልፍ
መዝጊያ
ንግግሩን መዝጊያ: የ መጨረሻው መፈለጊያ ማሰናጃ ይቀመጣል እርስዎ እስከሚያጠፉ ድረስ LibreOffice
በርካታ ሰንጠረዦች ወይንም ፎርሞች በሚከፈቱ ጊዜ: እርስዎ የ ተለያዩ መፈለጊያ ምርጫዎች ማሰናዳት ይችላሉ ለ እያንዳንዱ ሰነድ: እርስዎ ሰነዶቹን በሚዘጉ ጊዜ የ መጨረሻው መፈለጊያ ምርጫ ብቻ ይቀመጣል