የ መለያ ደንብ

ለ ዳታ ማሳያ የ መለያ መመዘኛ መወሰኛ ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መለያ ደንብ ምልክት በ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ ላይ እና የ ንድፍ መደርደሪያ መፍጠሪያ ላይ

ምልክት

የ መለያ ደንብ


ተግባሮች መለያ እየጨመረ በሚሄድ ደንብ እና መለያ እየቀነስ በሚሄድ ደንብ መለያ በ አንድ መመዘኛ ብቻ: እርስዎ መቀላቀል ይችላሉ በርካታ መመዘኛዎች በ መለያ ደንብ ንግግር ውስጥ

እርስዎ የ ተፈጸመ መለያ ማስወገድ ይቻላሉ በ እንደ ነበር መመለሻ ማጣሪያ/መለያ ምልክት.

መለያ

ይህን ቦታ ይጠቀሙ ለ መለያ ደንብ: እርስዎ ካስገቡ ተጨማሪ መለያ መመዘኛ በ እና ከ የ ዳታ ይዞታውን ተስማሚነት የ ክፍተኛ-ደረጃ መመዘኛ ይታዘዛል እንደሚቀጥለው መመዘኛ

እርስዎ የ ሜዳ ስም ከለዩ "መጀመሪያ ስም" እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ እና የ ሜዳ ስም "የ አባት ስም" እየቀነሰ በሚሄድ መለያ ደንብ: ሁሉም መዝገቦች ይለያሉ በ እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ በ መጀመሪያ ስም እና ከዛ በ መጀመሪያ ስሞች: እየቀነሰ በሚሄድ መለያ ደንብ በ አባት ስም

የ ሜዳ ስም

የ ዳታ ሜዳ ስም መወሰኛ ይዞታው በ መለያ ደንብ የሚወሰነው

ትእዛዝ

የ መለያ ደንብ መወሰኛ (በ አንዱ እየጨመር በሚሄድ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ).

እና ከዛ

ተጨማሪ ጥገኛ መለያ መመዘኛ መወሰኝ ከ ሌሎች ሜዳዎች ውስጥ