ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች
የሚቀጥሉት ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች ማሰናዳት ይቻላል በ
በ ንግግር ውስጥ
የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ |
ተፅእኖ |
እኩል (=) |
ከ ሁኔታው ጋር እኩል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ |
ያንሳል (<) |
ከ ሁኔታው ጋር ያንሳል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ |
ይበልጣል (>) |
ከ ሁኔታው ጋር ይበልጣል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ |
ያንሳል ወይንም አኩል ይሆናል (< =) |
ከ ሁኔታው ጋር ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ |
ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል (> =) |
ከ ሁኔታው ጋር ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ |
እኩል አይደለም (< >) |
ከ ሁኔታው ጋር እኩል ያልሆነ ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ |
ትልቁ |
ማሳያ የ N (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) ትልቁን ዋጋ |
ትንሹ |
ማሳያ የ N (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) ትንሹን ዋጋ |
ትልቁ % |
ማሳያ የ ትልቁን N% (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) በ ጠቅላላ ዋጋ ውስጥ |
ትንሹ % |
ማሳያ የ ትልቁን N% (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) በ ጠቅላላ ዋጋ ውስጥ |