መደበኛ ማጣሪያ

የ ሎጂካል ሁኔታዎች ለ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ዳታ ማጣሪያ መወሰኛ ይህ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው ለ ሰንጠረዥ ሰነዶች: ለ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ እና ለ ዳታቤዝ ፎርም ነው: ንግግር ለ ዳታቤዝ አይዝም የ ተጨማሪ ምርጫዎች ቁልፍ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ዳታ - ማጣሪያ - መደበኛ ማጣሪያ

የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መመልከቻ: መደበኛ ማጣሪያ ምልክት ከ ዳታቤዝ እቃ መደርደሪያ ላይ

ፎርም መመልከቻ: መደበኛ ማጣሪያ ምልክት በ ፎርም መደርደሪያ ላይ

ምልክት

መደበኛ ማጣሪያ


የ ማጣሪያ መመዘኛ

እርስዎ ማጣሪያ መግለጽ ይችላሉ የ መስመር አይነት በ መጠቆም: የ ሜዳ ስም: የ ሎጂካል ሁኔታ እና ዋጋ ወይንም የ ክርክሮች መቀላቀያ

አንቀሳቃሽ

ለሚቀጥሉት ክርክሮች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ሎጂካል አንቀሳቃሾች በ እና / ወይንም መካከል

የ ሜዳ ስም

የ ሜዳ ስሞች መግለጫ ከ አሁኑ ሰንጠረዥ ማሰናጃ ወደ ክርክሩ ውስጥ ለ እርስዎ የ አምድ መለያዎች ይታይዎታል ዝግጁ ጽሁፍ ለ ሜዳ ስም ከሌለ

ሁኔታው

መወሰኛ የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ ባጠቃላይ ማስገቢያ በ ሜዳ ስም እና ዋጋ ሜዳዎች እንዲገናኙ

ዋጋ

ሜዳ እንዴት እንደሚጣር ዋጋ መወሰኛ

ዋጋ ዝርዝር ሳጥን የያዘው ሁሉንም የሚቻል ዋጋዎች ነው ለ ተወሰነው የ ሜዳ ስም ይምረጡ ዋጋ የሚጠቀሙትን በ ባህሪ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ - ባዶ - ወይንም -ባዶ አይደለም - ማስገቢያዎች..

እርስዎ ከ ተጠቀሙ የ ማጣሪያ ተግባር የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ወይንም ፎርሞች ውስጥ: ዋጋውን ይጻፉ በ ዋጋ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ለ ማጣሪያ እንዲጠቀሙበት