እየቀነሰ በሚሄድ መለያ

የ ጽሁፍ ሜዳ የሚለየው በ ፊደል ቅደም ተከተል ነው: የ ቁጥር ሜዳ የሚለየው በ ቁጥር ነው

ምልክት

እየቀነሰ በሚሄድ መለያ

ዳታ አሁን ለ ተመረጠው ሜዳ ሁልጊዜ ይለያል: ሜዳ ሁልጊዜ ይመረጣል እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ሜዳ ላይ ሲያደርጉ: በ ሜዳዎች ውስጥ ለ መለየት: እርስዎ መጫን ይችላሉ ተመሳሳይ የ አምድ ራስጌ

ለመለየት ከ አንድ ዳታ ሜዳ በላይ: ይምረጡ ዳታ - መለያ እና ከዛ ይምረጡ የ መለያ መመዘኛ tab እርስዎ መቀላቀል ይችላሉ በርካታ መመዘኛ