መስኮት መዝጊያ

የ አሁኑን መስኮት መዝጊያ ይምረጡ መስኮት - መስኮት መዝጊያ ወይንም ይጫኑ +F4. በ ማተሚያ ቅድመ እይታ በ LibreOffice መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ: እርስዎ የ አሁኑን መስኮት መዝጋት ይችላሉ በ መጫን የ መዝጊያ ቅድመ እይታ ቁልፍ

በ ተጨማሪ መመልከቻ የ አሁኑ ሰነድ የ ተከፈተው በ መስኮት - አዲስ መስኮት ነው: ይህ ትእዛዝ የሚዘጋው የ አሁኑን መመልከቻ ብቻ ነው