ሰነድ

Hyperlinks በ ማንኛውም ሰነድ ወይንም ኢላማዎች ሰነድ ውስጥ ማረም ይችላሉ በ መጠቀም የ ሰነድ tab ከ Hyperlink ንግግር ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ Hyperlink ምልክት ከ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ይጫኑ ሰነድ


ሰነድ

መንገድ

URL ያስገቡ ለ ፋይል እርስዎ መክፈት ለሚፈልጉት በሚጫኑ ጊዜ hyperlink. እርስዎ ካልወሰኑ የ ኢላማ ክፈፍ: ፋይሉ ይከፈታል በ አሁኑ ሰነድ ወይንም ክፈፍ ውስጥ

ፋይል መክፈቻ

መክፈቻ የ ንግግር መክፈቻ እርስዎ ፋይል የሚመርጡበት

ኢላማው በሰነዱ ውስጥ

ኢላማው

ለ hyperlink ኢላማ መወሰኛ: በ ተወሰነው ሰነድ መንገድ . ውስጥ

ኢላማው በሰነዱ ውስጥ

መክፈቻ በ ሰነድ ኢላማ ንግግር. ውስጥ

URL

URL, መወሰኛ: ከ ውጤት ማስገቢያ ውስጥ በ መንገድ እና ኢላማ . ውስጥ

በበለጠ ማሰናጃዎች

ክፈፍ

የ ክፈፍ ስም ያስገቡ እርስዎ እንዲገናኝ የሚፈልጉትን ፋይል ለ መክፈቻ ውስጥ: ወይንም ይምረጡ በቅድሚያ የ ተገለጸ ክፈፍ ከ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ሳጥኑን ባዶ ከተዉት: የ ተገናኘው ፋይል ይከፈታል በ አሁኑ መቃኛ መስኮት ውስጥ

ፎርም

hyperlink እንደ ጽሁፍ ወይንም እንደ ቁልፍ ይገባ እንደሆን መወሰኛ

ሁኔታዎች

መክፈቻ የ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ሁኔታዎችን እንደ "አይጥ በ እቃ ላይ" ወይንም "hyperlink ማስጀመሪያ" የ ራሳቸውን ፕሮግራም ኮዶች የሚሰጡበት

ጽሁፍ

የሚታየውን ጽሁፍ ወይንም ቁልፍ መግለጫ ለ hyperlink. መወሰኛ

ስም

ለ hyperlink ስም ያስገቡ LibreOffice የ ስም tag ያስገቡ በ hyperlink ውስጥ