ደብዳቤ

ደብዳቤ ገጽ ውስጥ በ Hyperlink ንግግር ውስጥ እርስዎ ማረም ይችላሉ hyperlinks ለ ኢ-ሜይል አድራሻዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ Hyperlink ምልክት ላይ በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ ደብዳቤ


ደብዳቤ

ተቀባይ

የ ተወሰነ የ ኢ-ሜይል አድራሻ ለ hyperlink.ይመድቡ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ አዲስ hyperlink ላይ መጫን አዲስ የ መልእክት ሰነድ ይከፍታል: ለ ተወሰነ የ ተቀባይ አድራሻ የያዘ በ ተቀባይ ሜዳ ውስጥ

የ ዳታ ምንጮች

መደበቂያ ወይንም ማሳያ የ ዳታ ምንጭ መቃኛ ይጎትቱ የ ተቀባዩን ኢ-ሜይል ዳታ ሜዳ ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ወደ ተቀባዩ የ ጽሁፍ ሜዳ ውስጥ

ጉዳዩ

በ አዲስ መልእክት ሰነድ ውስጥ ጉዳይ ይወስኑ የ ገባውን እንደ ጉዳይ መስመር

በበለጠ ማሰናጃዎች

ክፈፍ

የ ክፈፍ ስም ያስገቡ እርስዎ እንዲገናኝ የሚፈልጉትን ፋይል ለ መክፈቻ ውስጥ: ወይንም ይምረጡ በቅድሚያ የ ተገለጸ ክፈፍ ከ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ሳጥኑን ባዶ ከተዉት: የ ተገናኘው ፋይል ይከፈታል በ አሁኑ መቃኛ መስኮት ውስጥ

ፎርም

hyperlink እንደ ጽሁፍ ወይንም እንደ ቁልፍ ይገባ እንደሆን መወሰኛ

ሁኔታዎች

መክፈቻ የ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ሁኔታዎችን እንደ "አይጥ በ እቃ ላይ" ወይንም "hyperlink ማስጀመሪያ" የ ራሳቸውን ፕሮግራም ኮዶች የሚሰጡበት

ጽሁፍ

የሚታየውን ጽሁፍ ወይንም ቁልፍ መግለጫ ለ hyperlink. መወሰኛ

ስም

ለ hyperlink ስም ያስገቡ LibreOffice የ ስም tag ያስገቡ በ hyperlink ውስጥ