ኢንተርኔት

ይጠቀሙ የ ኢንተርኔት ገጽ በ Hyperlink ንግግር ለ ማረም hyperlinks በ WWW ወይንም FTP አድራሻዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ Hyperlink ምልክት ከ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ ኢንተርኔት

ይምረጡ ማስገቢያ - Hyperlink


የ መግቢያ ስም ሜዳዎች: የ መግቢያ ቃል: እና ተሰውረው መጠቀሚያ ዝግጁ የሚሆነው ለ FTP አድራሻዎች ነው

የ hyperlink አይነት

ዌብ

http hyperlink. መፍጠሪያ

FTP

FTP hyperlink. መፍጠሪያ

URL

URL le fayl ያስገቡ: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ መክፈት ለሚፈልጉት hyperlink. እርስዎ የ ኢላማ ክፈፍ ካልወሰኑ: ፋይሉ በ አሁኑ ሰነድ ወይንም ክፈፍ ውስጥ ይከፈታል

ውስጥ

የመግቢያ ስም

የ እርስዎን የ መግቢያ ስም መወሰኛ: እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በ FTP አድራሻዎች

የ መግቢያ ቃል

የ እርስዎን የ መግቢያ ቃል መወሰኛ: እርስዎ የሚሰሩ ከሆነ በ FTP አድራሻዎች

ያልታወቀ ተጠቃሚ

እርስዎን መግባት ያስችሎታል ወደ FTP አድራሻ በማይታወቅ ተጠቃሚ ስም

በበለጠ ማሰናጃዎች

ክፈፍ

የ ክፈፍ ስም ያስገቡ እርስዎ እንዲገናኝ የሚፈልጉትን ፋይል ለ መክፈቻ ውስጥ: ወይንም ይምረጡ በቅድሚያ የ ተገለጸ ክፈፍ ከ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ሳጥኑን ባዶ ከተዉት: የ ተገናኘው ፋይል ይከፈታል በ አሁኑ መቃኛ መስኮት ውስጥ

ፎርም

hyperlink እንደ ጽሁፍ ወይንም እንደ ቁልፍ ይገባ እንደሆን መወሰኛ

ሁኔታዎች

መክፈቻ የ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ሁኔታዎችን እንደ "አይጥ በ እቃ ላይ" ወይንም "hyperlink ማስጀመሪያ" የ ራሳቸውን ፕሮግራም ኮዶች የሚሰጡበት

ጽሁፍ

የሚታየውን ጽሁፍ ወይንም ቁልፍ መግለጫ ለ hyperlink. መወሰኛ

ስም

ለ hyperlink ስም ያስገቡ LibreOffice የ ስም tag ያስገቡ በ hyperlink ውስጥ