Hyperlink

እርስዎን hyperlinks መፍጠር እና ማረም የሚያስችሎት ንግግር መክፈቻ

ምልክት

የ Hyperlink ንግግር

ይምረጡ የሚገባውን የ hyperlink አይነት

ኢንተርኔት

ይጠቀሙ የ ኢንተርኔት ገጽ በ Hyperlink ንግግር ለ ማረም hyperlinks በ WWW ወይንም FTP አድራሻዎች

ደብዳቤ

ደብዳቤ ገጽ ውስጥ በ Hyperlink ንግግር ውስጥ እርስዎ ማረም ይችላሉ hyperlinks ለ ኢ-ሜይል አድራሻዎች

ሰነድ

Hyperlinks በ ማንኛውም ሰነድ ወይንም ኢላማዎች ሰነድ ውስጥ ማረም ይችላሉ በ መጠቀም የ ሰነድ tab ከ Hyperlink ንግግር ውስጥ

አዲስ ሰነድ

ይጠቀሙ የ አዲስ ሰነድ tab ከ Hyperlink ንግግር ውስጥ ወደ ማሰናጃ የ hyperlink ለ አዲስ ሰነድ እና አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ በ ተመሳሳይ ጊዜ

መፈጸሚያ

ዳታውን ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መፈጸሚያ

መዝጊያ

ንግግሩን ሳያስቀምጡ መዝጊያ

እርዳታ

እርዳታ መክፈቻ

እንደ ነበር መመለሻ

በ ንግግር ውስጥ ማስገቢያዎችን እንደ ነበር መመለሻ ወደ ዋናው ሁኔታቸው