መዝገብ ማስቀመጫ

የ አሁኑን ዳታቤዝ መዝገብ ማስቀመጫ መዝገብ ማስቀመጫ ምልክት የሚገኘው በ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ

ምልክት

ማስቀመጫ

የ ተቀየሩትን ይዞታዎች መቅረጫው ራሱ በራሱ ያስቀምጣል: እርስዎ ሌላ መቅረጫ እንደ መረጡ: ለውጦችን ለማስቀመጥ ሌላ መመዝገቢያ ሳይመርጡ: ይጫኑ የ ማስቀመጫ መመዝገቢያ ምልክት