ዳታ ማረሚያ

ለ አሁኑ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ማረሚያ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ

ምልክት

ዳታ ማረሚያ

ዳታቤዝ በ ኔትዎርክ ውስጥ ማረሚያ

ከ አንድ በላይ ተጠቃሚ ባለው ዳታቤዝ ውስጥ እርስዎ ለውጦች መፈጸም ከ ፈለጉ: እርስዎ ተገቢው ፍቃድ ያስፈልጎታል: እርስዎ የ ውስጥ ዳታቤዝ በሚያርሙ ጊዜ: በ ሁለቱ መሀከል ማስቀመጫ የለም LibreOffice የ ተፈጸመውን ለውጥ: በ ቀጥታ የሚላኩት ወደ ዳታቤዝ ውስጥ ነው