ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ
ለ ተመረጠው አንቀጽ የ ነጥብ ማስገቢያ መመደቢያ ወይንም ነጥብ ከ ተደረገባቸው አንቀጾች ማስወገጃ
የ ነጥብ ምርጫ እንደ አይነት እና ቦታ የሚገለጹት በ ነጥብ እና ቁጥር መስጫ ንግግር ውስጥ ነው: ይህን ንግግር ለ መክፈት: ይጫኑ የ ነጥብ እና ቁጥር መስጫ ምልክት በ ነጥብ እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ ላይ
የ ነጥብ ምርጫ እንደ አይነት እና ቦታ የሚገለጹት በ ነጥብ እና ቁጥር መስጫ ንግግር ነው: ይህን ንግግር ለ መክፈት: ይጫኑ የ ነጥብ እና ቁጥር መስጫ ምልክት በ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ
በ ዌብ እቅድ, አንዳንድ ቁጥር መስጫ/ነጥብ ምርጫ ዝግጁ አይደሉም
በ ጽሁፍ እና በ ግራ በኩል ያለው የ ጽሁፍ ክፈፍ እና የ ነጥቦች ቦታ የሚወሰነው በ ንግግር ነው በ አቀራረብ - አንቀጽ በማስገባት የ ግራ ማስረጊያ እና የ መጀመሪያ-መስመር ማስረጊያ
ነጥቦች ማብሪያ/ማጥፊያ