ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

የ ተመረጠውን አንቀጽ አንድ ደረጀ ወደ ኋላ ያደርገዋል ከ አሁኑ በታች በኩል

እርስዎ ቁጥር የተሰጣቸው አንቀጾች ካለዎት ይጫኑ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ምልክት: ቁጥሮቹ ይስተካከላሉ ወደ አሁኑ ደንብ

ይህን ተግባር መጥራት የሚቻለው በ መጫን ነው +ቀስት ወደ ታች

ምልክት

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ