ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ
የ ተመረጠውን አንቀጽ አንድ ደረጀ ወደ ፊት ያደርገዋል ከ አሁኑ በፊት
እርስዎ ቁጥር የተሰጣቸው አንቀጾች ካለዎት ይጫኑ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ ምልክት: ቁጥሮቹ ይስተካከላሉ ወደ አሁኑ ደንብ የ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ ምልክት የሚታየው መጠቆሚያውን በ ነጥብ እና ቁጥር የተሰጣቸው እቃዎች ዝርዝር ላይ ሲያደርጉ ነው: የ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ ምልክት የሚታየው በ ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ ነው: የሚታየው በ ረቂቅ መመልከቻ ሲሰሩ ነው
ይህን ተግባር መጥራት የሚቻለው በ መጫን ነው ትእዛዝCtrl+ቀስት ወደ ላይ
ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ