አጥጋቢ መጠን
በ እቃ መደርደሪያ ውስጥ ለ ረድፎች እና አምዶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ አጥጋቢ ተግባሮች የያዙ መክፈቻ
ከሚቀጥሉት ተግባሮች መሀከል መምረጥ ይችላሉ:
የ ተመረጡትን አምዶች ስፋት ማስተካከያ እንዲመሳሰል ከ ሰፊው የ አምድ ስፋት ጋር በ ምርጫ ጠቅላላ ስፋት የ ሰንጠረዥ መብለጥ የለበትም ከ ገጽ ስፋት
የ ተመረጡትን ረድፎች እርዝመት ማስተካከያ እርዝመቱ እንዲመሳሰል ከ ትልቁ የ ረድፍ ምርጫ ጋር
ራሱ በራሱ የ ረድፍ እርዝመት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ ይህ ነባር ማሰናጃ ነው ለ አዲስ ሰንጠረዥ
ራሱ በራሱ የ አምድ ስፋት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ የ አምድ ስፋት መቀየር በ ሌሎች አምዶች ክፍል ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም: የ ሰንጠረዥ ስፋት ከ ገጽ ስፋት መብለጥ የለበትም