መጨረሻውን መቀየሪያ

በ ማስቆሚያ ምርጫ መካከል መቀያየር ያስችሎታል: ማስቆሚያ መቀየሪያ ምልክት የሚታየው እቃ እንደ ንድፍ ወይም መቆጣጠሪያ ሜዳ በሚመረጥ ጊዜ ነው

ለ በለጠ መረጃ ስለ ማስቆሚያ ይህን ይመልከቱ ማስቆሚያ ክፍል በ እርዳታ ውስጥ